Home Home (page 2)

Home

Omar-Guelleh

ኢትዮዽያ ኤርትራ በጅቡቲ ላይ የፈፀመችውን ወረራ የሚከታተል ኮማንድ ልታቋቁም ነው

Jun 18, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኳታር ወታደሮች ከአወዛጋቢው የጅቡቲና የኤርትራ ድንበር  ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ኤርትራ አወዛጋቢውን የራስ ዱሜራ ኮረብታ ወራ መያዟ ተሰምቷል። ኤርትራ ወረራ ስለመፈፀሟ ማስተባበያ አልሰጠችም፣ ይልቁንም በኳታር ድንገተኛ ለቆ መውጣት ግራ መጋባቷን ገልፃለች። ጅቡቲ በበኩሏ

Read More
ksa

የኳታርና የሳዑዲ ውዝግብ በዚህ ከቀጠለ ለኢትዮዽያ ምን ያተርፍላታል?

Jun 13, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን በተለይ በኤርትራ እና ሱማሊያ

Read More
Eritrea's President Isaias Afwerki listens to a question during an interview with Reuters in the capital Asmara May 20, 2009. President Afwerki believes the financial crisis is a welcome restructuring of the global economic order and vindication of Eritrea's much-vaunted principles of self-reliance and sustainability. Picture taken May 20, 2009. REUTERS/

ኤርትራ ለሀያላኑ ሀገራት መሪዎች የአቤቱታ ደብዳቤ ፃፈች

Jun 10, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት የኢትዮዽያና ኤርትራ የድንበር ውዝግብን ለመፍታት ስለለገመ የሀያላኑ ሀገራት መሪዎች ጫና እንዲያደርጉ የሚያሳስብ ደብዳቤ ለየሀገራቱ ልከዋል። ለዩናይትድ ስቴትስ ለእንግሊዝ ለፈረንሳይ ለሩሲያና ለሌሎቹም ሀገራት

Read More
kembata

በአዲስ አበባ በሺህ የሚቆጠሩ የሀድያና ወላይታ ወጣቶች በፖሊስ እየታደኑ ነው

Jun 8, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥር እስከ ሦስት ሺህ የሚቆጠሩ የሀዲያ፣ የወላይታ እንዲሁም የሲዳማና የከምባታ  ተወላጆችን እያፈነ በማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶች በማጎር ላይ እንደሚገኝ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ በርካታ የደቡብ ወጣቶች ይኖሩበታል

Read More
SONY DSC

የደቡብ ሱዳን ዲንቃዎች የኢትዮዽያን አደራዳሪነት አንፈልግም አሉ

Jun 5, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን በድጋሚ ለማደራደር ኢትዮዽያ ጥሪ አቀረበች። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበርና የኢትዮዽያ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ማደራደር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ለመነጋገር የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን ወደ አዲስ አበባ

Read More
Et troops in Somalia

በሶማሊያ በተሰማራው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ ሰፊ የማጥላላት ዘመቻ ተከፍቷል

May 30, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማልያ ባለው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ በስብዓዊ መብት ረገጣና ብሎም ንፁሀን ዜጎችን በመግደል ክስ ሲቀርብበት ያሁኑ የመጀመሪያው አይደለም። ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ስራዊት ፈፅሞታል በተባለው ወንጀል ምርመራ ተደርጎበት ለደረሰው ጥቃት ለተጎጂዎች ካሳ እንዲከፍል

Read More
18641545_1354668877979561_2126542587_o

የሀዋሳ ሀይቅ ዳግም ለአደጋ ተጋልጧል

May 30, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በሀዋሳ የሚገነባው ግዙፍ የኢንደስትሪ ፓርክ በሀዋሳ ሀይቅ ላይ ከፍ ያለ የብክለት አደጋ ሊያደስ የሚችል ግንባታ እያደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች አመለከቱ። ይህ ግዙፍ የኣኢንደስትሪ ፓርክ በርካታ ፋብሪካዎችንና የማምረቻ ተቋማትን የያዘ ሲሆን

Read More
Existing and future Industrial Parks in Ethiopia

NEW REPORT-Prospect of FDI Led Industrialization in Ethiopia (Critical Analysis)

May 24, 2017 0

DOWNLOAD THE FULL ANALYSIS BELOW Dear Readers, This is the first edition in a series of Wazema Institute Briefing Papers on Ethiopian Economy. We have focused on the Ethiopian government’s ambiguous Foreign Direct Investment-Led

Read More
yeshiwas Assafa

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ “በስህተት ነው” ተብለው ተሰናበቱ

May 23, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ

Read More
20160221_105401

በነቀዝ መድኃኒት ራሳቸውን የሚያጠፉ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው

May 22, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የነቀዝ መድኃኒት በመውሰድ ራሳቸውን ለማጥፋት የሚሞክሩ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ በጳውሎስ ሆስፒታል ሥር የሚገኘው አቤት የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ 47

Read More
Tweets by @Wazemaradio