Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የብሄር ፌደራሊዝም ለረሀባችን መባባስ አንዱ ምክንያት ይሆን እንዴ? አንዳንዱ ስፊ ለም መሬት ይዞ አራሽ ገበሬ የለውም፣ ሌላው እልፍ ገበሬ ይዞ የመሬት ያለህ ይላል። በሀገራችን ከታረሰው መሬት ይልቅ ያልታረሰው ይበልጣል። ኢትዮዽያ 55 ሺ የግብርና ልማት
Read Moreየኢትዮዽያ ግብርና አላደገም ካልን ታዲያ የኢኮኖሚው ዕድገት ከየት መጣ? የኢትዮዽያ ግብርናን ከቁጥር ባሻገር መመርመር ያስፈልጋል። ዛሬም በጠባብ መሬት የሚያርሱ 13 ሚሊየን ገበሬዎች አሉን። የግብርና ሚኒስቴር በአለም በትልቅነታቸው ከሚታወቁ መንግስታዊ ተቋማት አንዱ ነው። ይህ ተቋም
Read More( ዋዜማ ራዲዮ) እንደ መንግስት መረጃ ቢሆን ኖሮ! ኢትዮዽያ በ5 አመት ውስጥ ያስመዘገበችውን ያህል የግብርና ምርት ዕድገት ለማስበዝገብ ህንድ በአረንጓዴ አብዮት ዘመን (1975-1990) አስራ አምስት አመት ፈጅቶባታል። አለምን ባስደመመው የቻይና ኢኮኖሚ ሽግግር (ትራንስፎርሜሽን) ወቅት
Read Moreየረሀብ አደጋው በመንግስት ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ ይቀሰቅስ ይሆን? ረሀብ በኢትዮዽያ ለመንግስታት መናጋትና መውደቅ ስበብ መሆኑን ያለፈው ታሪካችን ምስክር ነው። የረሀባችን ስበቡ የተፈጥሮ አየር መዛባት መሆኑ እውነት ነው፣ ይህ ግን መንግስትን ከተጠያቂነት አያድነውም። አሁን በስልጣን
Read Moreረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው? ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ችጋሩ ከሚያስከትለው የተጠያቂነት መዘዝ
Read Moreበኢትዮዽያ ታሪክ ውስጥ በአወዛጋቢነታቸው አብይ የሚባሉትን ሶስቱን ይጥቀሱ ቢባሉ የትኞቹን ያነሳሉ? ታሪክ መፃፍም ሆነ ማንበብ ብልሀት ይጠይቃል። የተነገረ የተፃፈ ሁሉ የታሪኩ መጨረሻ ላይሆን ይችላል። ታሪክ በጎም ጎምዛዛም ገፅታ ሊኖረው ይችላል። አንባቢም በሆደ ሰፊነት ካላነበበው
Read Moreታሪክ ከትላንት ይልቅ ለዛሬ ፋይዳው እጅጉን የጎላ ነው። ታሪክን በቅጡ አለመረዳትም ይሁን አዛብቶ ማቅረብ የውዝግብ ብሎም የግጭት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል። የኢትዮዽያ ታሪክም ከዚህ የተለየ አይደለም። ታሪክ እንዴት ይፃፋል ? በማን ይፃፋል? የማንስ ታሪክ ነው
Read Moreበኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን መገደብና ሰለላቀ ሀገራዊ ጉዳይ
Read Moreበኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች) ዛሬ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ዋነኛ የምልመላ ማዕከላት ሆነዋል። በሀገሪቱ የስፈነው አፈና ምሁሩን ክፍል አፍ ከማዘጋት አልፎ ገለልተኛ የሚባሉትን ሳይቀር ለአገዛዙ እንዲንበረከኩ በረቀቀ መንገድ እየተተገበረ ነው ይሉናል ተወያዮቻችን። ገዢው
Read Moreጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዳሳለኝ ፓርቲያቸው በጠባብነት ላይ እንደሚዘምት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። የጠ/ሚ/ሩ ዛቻ በዋነኝነት ያነጣጠረው በራሳቸው ፓርቲ ባለስልጣናት ላይ ነው። ዛቻውና ወቀሳው ኢህአዴግ በቅርቡ ለሚጀምረው የኢንደስትሪ ማስፋፋት ዘመቻ የሚገጥመውን እንቅፋት ታሳቢ ያደረገ ነው ይላሉ ተወያዮቻችን።
Read More