Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የአለም ባንክ ኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በሚል ቀርጻ እተገብረዋለሁ ላለችው መርሀ ግብር እሰጠዋለሁ ብሎ ቃል የገባው ሁለት ቢሊየን ዶላር ያህል ብድርና ድጎማ መስተጓጐል ከገጠመው በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት ከባንኩ ጋር ለመወያየት ጥያቄ
Read Moreኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት ማክበሪያዋ ጃንሜዳን በራሷ ለማልማት ዲዛይን እያዘጋጀች ነው ዋዜማ ራዲዮ- በግንባታ ላይ ያለው መስቀል አደባባይ ለአዲሱ ዓመት የደመራ በዓል ዝግጁ እንደሚሆን መንግስት ቃል ገብቶ ነበር። ይሁንና የግንባታ ስራው በታሰበው ጊዜ አልተጠናቀቀም።
Read Moreባንኩ ኢትዮጵያ ቃል በገባችው መሰረት የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን እየተገበረች አለመሆኑን በምክንያትነት አንስቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከልና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውሉ ጉዳዮች ውጭ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ሊያቀርበው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የብር በዶላር ምንዛሪ ተመንን በዝግታ ለማዳከም ከለጋሾች ጋር ተስማምቶ ነበር። ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በገጠመው ፈተና ብር በራሱ ጊዜ ለጋሾች ካስቀመጡት ተመን ኣአሽቆልቁሏል። የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኣኢኮኖሚ ፈተናው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥም” ተብሎ መታለፍ እንደሌለበትና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተቀነባበረ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ” ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስትያኒቱ ዛሬ ባወጣችው መግለጫ አስታውቃለች። ለሀገርና
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተከቷዮቿና በደብሮቿ ላይ አነጣጥሮ የተፈጸመ ነው ያለችውን ጥቃት በተመለከተ ነገ፣ ነሐሴ 20 ቀን፣ መግለጫ ልትሰጥ ነው። መግለጫው ጥቃት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች ተዘዋውሮ በጎበኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በህዝብ ገንዘብ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ ክስተቶች ናቸው። በጉዳዩ ላይ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሳምንት የአመራሮች ምደባን አካሂዷል። የአዲሱ የአመራር ምደባ የባንኩን ደካማ አፈጻጸም ያስተካክላሉ ተብለው ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ባንኩ ፕሬዝዳንትነት የመጡት አቶ አቢ ሳኖ ሀላፊ ከሆኑ በሁዋላ የተፈጸመ የመጀመርያው ምደባ
Read Moreሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል ፣ እንዲሁም የብሮድካስት አዋጁን
Read Moreበዋዜማ ሪፖርተር ዋዜማ ራዲዮ- ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከደረሰው የሰዎች ግድያና ንብረት ውድመት ምክንያት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር እስክንድር ነጋና ሰው በመግደልና
Read More