Home Current Affairs (page 2)

Current Affairs

Tilaye Gete (PhD) PHOTO-MoE

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አቅርበው ስልጣን ላይ ያሉ ሹመኞች ጉዳይ እየተጣራ ነው

May 14, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ-በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ይዘው የሚገኙ ግለሰቦችንና ሌሎች የክልልና የፌደራል መንግስት ሰራተኞችን የትምህርት ማስረጃዎች የማጣራት ስራ ተጀመረ። ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት ኤጀንሲ (INSA) ከትምህርት ሚንስቴር ጋር እያደረገ ባለው ምርመራ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሀሰተኛ

Read More
Andargachew Tsige

አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈታ ከውሳኔ ተደርሷል

May 14, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት አራት አመታት በእስርና እንግልት ላይ የነበረውን የአርበኞች ግንቦት ስባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ከእስር ለመፍታት ተወስኖ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተመራ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች አመለከቱ። መረጃውን

Read More
PHOTO-FILE

በሞያሌ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች ተገደሉ

May 7, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ሞያሌ ከተማ  በገሬና በቦረና ጎሳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። ትናንት በተከሰተው በዚህ ግጭት አስራ ሶስት ሰው ከኦሮሚያ ቦረና ጎሳ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ከገሬ

Read More
Afar

የምስራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ ስጋትና ጅቡቲ

May 6, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ የባለቤትነት ሽርክና እንድታገኝ በመሠረተ ሃሳብ ደረጃ ከጅቡቲ መሪዎች ጋር መስማማታቸው የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ኢሳዎች በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ አስተዳደር ዘይቤ ላይ ካነሱት ተቃውሞ

Read More
Eskinder Nega

እስክንድር ከአመታት በኋላ የፕሬስ ነፃነት ቀንን አከበረ፣ ከሀገሩ ውጪ!

May 3, 2018 0

(ዋዜማ ራዲዮ) ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 25/2010 (ሜይ 3/2018) በመላው ዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ተከብሯል፡፡ ናይሮቢ ዌስትላንድ አካባቢ በሚገኘው የ“አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኬንያ” ቢሮ በተካሄደ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተጋበዘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ “መገናኛ ብዙሀን ምን ዓይነት

Read More
Abiy 3

አብይ ሲለካ.. የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አንድ ወር !

Apr 28, 2018 0

[ዋዜማ ራዲዮ] አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከተረከቡ አንድ ወር ሊደፍኑ ቀናት ይቀራሉ። መሪው ወደስልጣን የመጡበት ድባብ የተለየ ከመሆኑ ባሻገር በአስታራቂና አማላይ ንግግሮቻቸውም ቀላል የማይባል ደጋፊ አበጅተዋል። ዋዜማ ራዲዮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ

Read More
HMD awarded

ሕግ የማያውቀው መንግሥታዊ ሽልማት፣ ብሔራዊ ባንክ የማያውቀው ብር ነው

Apr 25, 2018 0

መስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለቀድሞው ጠ/ሚ ኀማደ “ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ” እና ለወ/ሮ ሮማን ደግሞ “የእውቅና የምስክር ወረቀት” መስጠታቸውን አየን፣ ሰማን። ወደዝርዝሩ ሳንገባ፣ አንድ የአገር መሪ ተሰናባቹን በክብር ሲሸኝ፣ ለክብሩ የራት ግብዣ

Read More
Donald-Yamamoto

የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ወደ አስመራ አቀና

Apr 23, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ሀላፊ ዶናልድ ያማማቶ የተመራ የአሜሪካ የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ አቀና። የልዑካን ቡድኑ ከስኞ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአስመራ በሚኖረው ቆይታ ከሀገሪቱ ባለስልጣናትና በአስመራ ተቀማጭ ከሆኑ

Read More
Abiy Ahmed, Photo AFP

የአብይ ካቢኔ- ባለህበት እርገጥ?

Apr 21, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ካቢኔ ሹም ሽር ከድሮው ከጅምሩም በተለየ መነጽር እንዲታይ ያስገደዱት ምክንያቶች ነበሩ፡፡ ባንድ በኩል ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የቀውስ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ናቸው፡፡ የተረከቧት ሀገር እና መንግስት ብሎም ገዥው ድርጅት

Read More
Kinfe

ለሜቴክ ተሰጥተው የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ተሰረዙ

Apr 19, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- ለመከላከያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንዲሰራቸው ተሰጥተውት የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲሰረዙ መወሰኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ። በመንግስት ሀላፊነት ላይ ያሉና ስማቸውን መግለፅ

Read More
Tweets by @Wazemaradio