Author: wazemaradio

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች…

በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ 99 ሰዎች ተገድለዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ቢያንስ 99 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵይ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2009 ገለፀ። የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊጨምር እንደሚችል…

ዘንድሮ የሚጀመር የጋራ መኖርያ ቤት አይኖርም-የቤቶች ልማት ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ገጥሞታል

የ52ሺህ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ወደሚቀጥለው ዓመት ተላለፈ ዋዜማ ራዲዮ-  ግንባታቸው ቀደም ብለው ከተጀመሩ 171ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዉስጥ የ39ሺ ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ለባለዕድለኞች መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ኾኖም…

የኢትዮጵያ የዓየር ክልል ሉዓላዊነት ጥበቃ ‘ትርምስ’ እየተፈታተነው ነው

ቻላቸው ታደሰ ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ አየር ክልል ያል ፍቃድ የገቡ 40 የውጭ ሀገር አብራሪዎችን ከ20 ቀላል አውሮፕላኖች ጋር ማክሰኞ ዕለት በቁጥጥር ስር አውሎ ከአራት ቀናት በኋላ አርብ…

ኢቢሲን/ ኢቲቪን የሚያግዝ አዲስ የቴሌቭዥን ጣቢያ ለማቋቋም ታቅዷል

 የመንግስትን መስመር የሚከተሉ በርካታ የሚዲያ ተቋማትን የመደገፍና የማደራጀት ስራ ይከናወናል ዋዜማ ራዲዮ- ከትጥቅ ትግል በኋላ የዛሬ 22 ዓመት በአዲስ መልክ ሥራ የጀመረው የቀድሞው ሬዲዮ ፋና፣ (የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት) በአገሪቱ…

ዶላር በጥቁር ገበያ የሀዋላ ግብይት አስደንጋጭ ጭማሪ አሳየ

ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…

በታላቁ ሩጫ ስምንት መቶ የጸጥታ ኃይሎች ቲሸርት ለብሰው እንዲሮጡ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 16ኛው “ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ” በከፍተኛ የጸጥታ ተጠንቀቅ መካሄዱን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ሩጫው ወደለየለት ተቃውሞ የመለውጥ አጋጣሚን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በሚል ከስምንት መቶ ያላነሱ…

የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔ በአትላንታ ተካሄደ

ዋዜማ ራዲዮ- ለሶስት ቀናት ህዳር (2-4/2009) በዩናይትድ ስቴትስ አትላንታ ከተማ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች የታደሙበት ጉባዔ ተካሂዷል። ጉባዔው በሶስት አጀንዳዎች ላይ የተነጋገረ ሲሆን በዋና አጀንዳነት ስፊ ውይይት የተደረገበት የኦሮሞ ቻርተር ነው።…

[በነገራችን ላይ] የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመለዮ ለባሹ ምን ያተርፍለታል?

በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መለዮ ለባሹ በዕለት ተዕለት የአስተዳደር ስራ ውስጥ እጁን እንዲያስገባ በር ከፋች ዕድል ነው። ከአስቸኳይ ጊዜው በኋላ የወታደሩ ክፍል ስነ ልቦናና ተሞክሮ ሀገሪቱን ወዴት ይመራታል? በእርግጥ…