Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በህዝብ ገንዘብ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ ክስተቶች ናቸው። በጉዳዩ ላይ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሳምንት የአመራሮች ምደባን አካሂዷል። የአዲሱ የአመራር ምደባ የባንኩን ደካማ አፈጻጸም ያስተካክላሉ ተብለው ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ባንኩ ፕሬዝዳንትነት የመጡት አቶ አቢ ሳኖ ሀላፊ ከሆኑ በሁዋላ የተፈጸመ የመጀመርያው ምደባ
Read Moreሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል ፣ እንዲሁም የብሮድካስት አዋጁን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በአራት ወራት ውስጥ ብቻ በኮሮና ምክንያት ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ማጣቱን ዋዜማ ከቅርብ ምንጮች
Read Moreበዋዜማ ሪፖርተር ዋዜማ ራዲዮ- ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከደረሰው የሰዎች ግድያና ንብረት ውድመት ምክንያት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር እስክንድር ነጋና ሰው በመግደልና
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተነሳ ሁከት በግድያና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩት ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ለሽብርተኞች የሀገር ምስጢር በማወበል የተጠረጠሩ የሕወሐት አመራሮችና ሌሎችም ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 21 2012 ፍርድ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ – ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያና እሱን ተከትሎ ከተፈጠረው ሁከት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት እውቅ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አቶ በቀለ ገርባና ልደቱ አያሌው ዛሬ ሰኞ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ ሪፖርተሮች ተከታትለዋል። ከድምፃዊ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሀገር ሚስጥርን ለሽብርተኞች በመስጠትና ተያያዥ ክሶች የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ የሕወሐት ፅህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ተወልደ ገ/ፃዲቅ ߹ የህግ ጥናትና ምርምር ማዕከል ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋለም ይሕደጉ እንዲሁም 2 የፅህፈት ቤቱ ሹፌሮች
Read Moreየሶስትዮሽ ድርድሩ ያለውጤት ተጠናቋል ዋዜማ ራዲዮ- የከረረ የዲፕሎማሲና የፀጥታ ውዝግብ መንስዔ የሆነው የሕዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ መጀመሩንና ወደ ኋላ የማይመለስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣለች። መንግስት የግድቡን የውሀ ሙሌት መጀመር በይፋ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞና የፀጥታ መደፍረስ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱን ተከትሎ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” ለማፅዳት አስቸኳይ ስብሰባ እያዘጋጀ መሆኑንና በግምገማ የሚለዩትን አባላት እንደሚያሰናብት የፓርቲው ከፍተኛ
Read More