Home Author Archives: wazemaradio (page 3)

wazemaradio

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል

Sep 30, 2019 0

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና ድረስ በአካባቢው ታጣቂ ገበሬዎች

Read More

የጋራ መኖሪያ ቤት ዕድለኞች ሰነዶች እየተለወጡ እየቀረቡ ነው

Sep 21, 2019 0

ንግድ ባንክና አዲስ አበባ መስተዳድር እየተወዛገቡ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አማካይነት 18 ሺህ 576 የ40/60 የጋራ መኖርያ ኮንደሚኒየም ቤቶች የካቲት ወር ላይ ለባለ እድለኞች እጣ መውጣቱ የሚታወስ

Read More

የሕዳሴው ግድብ የተርባይኖች ቁጥር እንዲቀነስ ተወሰነ

Sep 20, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት ሀይል 6450 ሜጋ ዋት

Read More

Ethiopia’s Economy under Abiy Ahmed: Hopeful Trajectory or Distant Dream?

Sep 15, 2019 0

This is short English summery of Wazema Radio 20 pages assessment report on Ethiopian economy. [Wazema Radio] – With his election as the chairperson of the ruling EPRDF, Abiy Ahmed (PhD) instantly become the

Read More

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዐቢይ አህመድ እጅ ፤ ተስፋ ያለው ምሪት ወይስ ላም አለኝ በሰማይ? [ ሰፊ የባለሙያ ግምገማ]

Sep 15, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ፣ ትልቅ ትኩረት ከሳቡት ጉዳዮች አንዱ የኢኮኖሚው ዘርፍ ነው፡፡ እናም የዐቢይ መንግሥት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዘርፍ ምን ለውጦችን እንዳደረገ፣ የኢኮኖሚ አያያዙ ምን እንደሚመስል እና ኢኮኖሚው ላይ

Read More

ኢትዮጵያ ለግብፅ ጫና ትንበረከክ እንደሁ ይለያል!

Sep 14, 2019 0

አስዋን ግድብ ሲጎድል የሕዳሴው ግድብ ውሀ መሙላቱን ያቆማል –ግብፅ ያቀረበችው እቅድ እያወዛገበ ባለው በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ነገና ከነገ ወዲያ ውይይት ይደረጋል ዋዜማ ራዲዮ- ግብፅ የሕዳሴው ግድብ የውሀ አሞላልን በተመለከተ አዲስ ዕቅድ ማቅረቧን

Read More

አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?

Sep 13, 2019 0

LTV ተሽጧል? ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው። ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ

Read More

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

Sep 11, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ በኋይሉ ዋሴ (ዋጀ) እንደነገረን

Read More

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

Sep 5, 2019 0

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ

Read More

የደረቶ ተፈናቃዮች!

Aug 30, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበጀት አመቱ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለያየ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እጅግ አመርቂ ነው ብለው ነበር። ተፈናቅለው ከነበሩት መካከል

Read More
Tweets by @Wazemaradio