Home Author Archives: wazemaradio (page 2)

wazemaradio

closed shops around Merkato

መንግስት የገቢ ግብር እምቢታ አመፅን ለመግታት ዝግ ስብስባ ተቀምጧል

Jul 25, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከኦሮሚያ የጨለንቆ ነጋዴዎች ተነስቶ ጊንጪ፣ አምቦና ወሊሶን ያዳረሰው የግብር በዛብን ስሞታ መልኩን እየቀየረ ባለፉት ሦስት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ኮልፌ፣ ታይዋንና አጠና ተራ ተዛምቶ ቆይቷል፡፡ ኾኖም የግብር እምቢታ አመጹ በዚህ ፍጥነት ታላቁን

Read More
musevini

የደቡብ ሱዳን ጉዳይ ኢትዮጵያና ዩጋንዳን እያሻኮተ ነው

Jul 23, 2017 0

ለጋሾች ድጋፍ አቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች  በማደራደር ጉዳይ ዩጋንዳና ኢትዮጵያ አዲስ ፍጥጫ ውስጥ ናቸው። ዩጋንዳ በተናጠል የደቡብ ሱዳን የፖለቲካ ሀይሎችን በካምፓላ ስብስባ ማወያየት ጀምራለች። ኢትዮጵያ በበኩሏ በምስራቅ አፍሪቃ የብየነ መንግስታት ማህበር (ኢጋድ)

Read More
HMD EU

ለጎረቤት ሀገር ስደተኞች በአወዛጋቢው ሊበን ዞን 10ሺህ ሄክታር መሬት እየተሰጠ ነው

Jul 22, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ባደረገው የስደተኞችን ፍልሰት የመግታትና የማቆም ስምምነት መሰረት ከጎረቤት ሶማሊያ ተሰደው በዶሎ የሰደተኞች ካምፕ ለሚገኙ ዜጎች አስር ሺህ ሄክታር የእርሻ መሬት በመሰጠት ላይ መሆኑ ተሰማ። የእርሻ መሬቱ እየተሰጠ

Read More
Dr Bahru

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአውሮጳና መካከለኛው ምሥራቅዕ (1903 ዓ ም) ፤ የመፅሀፍ ዳሰሳ

Jul 14, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከተመሠረተ ሰባት ዓመት አልፎታል፡፡ የሳይንስ አካዳሚው የፕሬስ ክንፍ መጽሐፍት ማሳተም የጀመረው ግን በያዝነው ዓመት መጋቢት ወር ላይ ነው፡፡ በዚህም ተግባሩ ጉለሌ የሚገኘው የሳይንስ አካዳሚ፣ የ6ኪሎው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ

Read More
Dr Tadesse Birru Photo-SM

ከተቃዋሚዎች በሽብር ወንጀል በመጠርጠር ዶ/ር ታደስ ብሩ የመጀመሪያው አይደሉም

Jul 10, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በአደባባይ ምሁርነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ታደስ ብሩ ኬርሰሞ በሚኖሩበት ሀገር እንግሊዝ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ስጥተው በዋስ ተለቀዋል። ጉዳያቸው ከአንድ ሳምንት

Read More
Abebe Balcha, leading actor of Zemen TV drama

የ”ዘመን” የቴሌቭዥን ድራማ አባላት እስራትና ድብደባ ደረሰባቸው

Jul 9, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት

Read More
arat-kilo

አራጣ በማበደር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ወህኒ የነበሩት አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ) ከእስር መለቀቃቸው ተሰማ

Jul 8, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- አራጣ በማበደር ወንጀል ከአቶ አየለ ደበላ (አይ ኤም ኤፍ) እና ከአቶ ገብረኪዳን በየነ  (ሞሮኮ) ጋር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት ወህኒ እንደነበሩ የተገለጸው አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ) ከሰሞኑ ከእስር ተለቀው  በአዲስ

Read More
Gonder City2

መንግስት በጎንደር ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ጀምሯል፣ ግጭትና ውጥረት ተከስቷል

Jul 6, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት ትዕዛዝን ባለመቀበሉ በተለይም በሁመራና

Read More
National Bank from internet

“የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ” አዋጅ ለኦሮሞው ምን ያተርፍለታል?

Jul 3, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የሚንስትሮች ምክር ቤት ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን ያወጣው አጭር ረቂቅ አዋጅ ለ26 ዓመታት ሲንከባለል ለኖረው ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ መልስ ለመስጠት መሞከሩ አወንታዊ ርምጃ ቢሆንም የረቂቅ አዋጁ

Read More
HMD Saudi

ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያ ሱዳንና ኤርትራ በባህረ ስላጤው ቀውስ ግልፅ አቋም እንዲይዙ እየጠየቀች ነው

Jul 3, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ሳዑዲ አረቢያ ከኳታር ጋር በገባችው ውዝግብ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ወገንተኝነታቸው ወዴት እንደሆነ እንዲያሳውቋት እየጠየቀች ነው። ሳዑዲ በመላው አለም ያሉ “ወዳጅ” ሀገራት ያለማመንታት ከጎኔ መቆም አለባቸው በሚል እሳቤ በርካታ የአፍሪቃና የእስያ እንዲሁም የመካከለኛው

Read More
Tweets by @Wazemaradio