OromoMan

በእርግጥስ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምንድን ነው? ከሌላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመብት ጥያቄ በምን ይለያል? የኦሮሞ ህዝብ በነፃነት ፍላጎቱን ሳይጠየቅ ወደ መደምደሚያ መድረስስ እንዴት ይቻላል? ተወያዮቻችን የሚነግሯችሁን  አድምጡ