Home Current Affairs መንግሥት በመስከረም መጨረሻ 33 አዳዲስ የጦር ግንባሮች ይከፈቱበታል

መንግሥት በመስከረም መጨረሻ 33 አዳዲስ የጦር ግንባሮች ይከፈቱበታል

September 20, 2016 0
Share!
Wollega University-FILE

Wollega University-FILE

2009! መልካም የአመጽና የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!

በዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ የመብት ጥያቄን ያማከለ የአመጽ ችቦ የሚለኮሰው በአመዛኙ ከትምህርት ተቋማት ኾኖ ቆይቷል፡፡ በቅርብ ጊዜ አገሪቱ ያስተናገደቻቸው አመጾችና ሕዝባዊ እምቢተኝነት ግን በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተለኮሱ አልነበሩም፡፡ እንዲያውም ዩኒቨርስቲዎች ለእረፍት በራቸውን በዘጉበት ወራት ነው አገሪቱ ጠንከር ያሉ ግጭቶችን እዚያም እዚህም ስታስተናግድ የከረመችው፡፡ ወጣቶች ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ተውጣጥተው አንድ የትምህርት ካምፕ ዉስጥ ሲሰባሰቡ ምን ሊፈጠር ይችላል? ወይንሸት ሞላልኝ በ2009 የአመጹ ችቦ ከሕዝብ ወደ ተማሪ ቤት መግባቱ አይቀሬ ነው ትለናለች፡፡

መንግሥት በመስከረም መጨረሻ 33 አዳዲስ የጦር ግንባሮች ይከፈቱበታል፡፡ ይህ የተጋነነ ገለጻ ሊመስል ይችላል፡፡ አይደለም፡፡

የዩኒቨርስቲዎቻችንን ዓመታዊ ከራሞት፣ ዉሎና አዳር ለሚከታተል፣ የአገሪቱን ወቅታዊ የትኩሳት መጠን ለሚለካ፣ መጪውን ጊዜ አሻግሮ ለመተንበይ ለሚሞክር ሁሉ ዐረፍተ ነገሩ መሬት ጠብ የማይል የነብይ ቃል ኾኖ ይታየዋል፡፡

ያለፉትን ሦስት ዓመታት ብቻ ለናሙና ብንወስድ አገሪቷ ካሏት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በዘጠኙ ግጭቶች ተከስተዋል፡፡ ይህ ቁጥር ካሉን 33 ዩኒቨርስቲዎች ሲሶውን ይይዛል፡፡ የግጭቶቹ ምክንያት፣ ስፋትና ጥልቀት ቢለያይም ተቋማቱ ሰላም እንደራቃቸው አሀዙ ጮክ ብሎ ይናገራል፡፡ በሐረማያና ወለጋ በተደጋጋሚ፣ በአዳማ፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ አርባምንጭ፣ ሐዋሳና ዲላ በመጠኑ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በከፊል ግጭቶች፣ (ተቃውሞዎች) ተከስተዋል፡፡

አለመታደል ኾኖ በዩኒቨርስቲዎቻችን የሚቆሰቆሱ ግጭቶች መነሾ እና ውጤታቸው የሚገናኙ ኾነው አይታዩም፡፡ የካፌ ሽሮ ቀጠነብን ዓይነት ቀጭን ምክንያት እንኳ ሄዶ ሄዶ የብሔር መልክን መያዙ አይቀርም፡፡ እስከዛሬ በየትኛውም አጋጣሚ የተጀመሩ ግጭቶች የብሔር መልክ ለመያዝ ጊዜ ሲወስድባቸው አይታይም፡፡ መቀሌ ዩኒቨርስቲ አዲ ሀቂ ካምፓስ በተሰናዳ ወርሃዊ የሥነጽሑፍ ምሽት አጼ ሚኒሊክ ተዘክረው አጼ ዮሐንስ ተዘለዋል የሚል ምክንያት ለፕሮግራሙ መቋረጥ ምክንያት ሆኗል፡፡ በአዳማ ዩኒቨርስቲ አንድ የትግራይ ተወላጅ ባልታወቁ የኦሮሞ ተወላጆችተገደለ የሚለው ወሬ በመላው የአገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ፍርሃት እንዲነግስ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በጊንጪ የአንድ ትምህርት ቤት መሬት ለባለሐብት ተላልፏል የሚለው ምክንያት የኦሮሚያን የማያባራ የተቃውሞ ሰደድ ወልዷል፡፡ በዲላ የአንድ ተማሪ በወጣበት መቅረት ሙሉ ግጭት እንዲቆሰቆስ ምክንያት ኾኗል ፡፡ በቦንብ ፍንዳታ አንድ ተማሪ ሞቷል፡፡ ሟች ሰው መሆኑ ብቻውን ሐዘን ለመቀመጥ በቂ አይሆንም፡፡ ደሙ ይተነተናል፡፡ዘሩ ይመነዘራል፡፡ ለሐዘን የሚቀመጡትም የርሱ ዘር አባላት ብቻ ይሆናሉ፡፡ ይህ በከፊል መንግሥት ከሚከተለው የብሔር ፖለቲካ የሚመነጭ ነው፡፡ በሩብ ምዕተ ዓመት የተገኘ የኢህአዴግ ፍሬ ነው፡፡

ብዙዎቹ ተማሪዎች ከመጀመርያ ዓመት ጀምሮ በግቢ ዉስጥ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ በብሔር ላይ እንዲያተኩሩ የሚያስገድዷቸው ሁኔታዎች መኖራቸው ሌላው ምክንያት ነው፡፡

ፍሬሽማን እያለን ገና ዶርም በመጀመርያ አዳራችን እዚህ ዶርም ኦሮሞ የሆናችሁ ይቺን ፎርም ሙሏት ተባልን ትላለች ለዚህ ጽሑፍ ዝግጅት የዋዜማ ዘጋቢ ያነጋገረቻት ወጣት፡፡ ድሮ አገርህን እወቅ የሚሉ የቱሪዝም ክበባት አሁን ብሔርህን እወቅ ወደሚል ወርደዋል፡፡ የብሔር ማንነትን ጥያቄ የሚያቀርቡት ደግሞ ሲኒየር ተማሪዎች እንጂ የአስተዳደር ሰዎች አልነበሩም፡፡ ከአዲስ አበባ የመጣን ልጆች በሁኔታው ሁላችንም ተደናገጥን፣ የተወሰኑት ግን ፎርሙን ተቀብለው ሞሉ ትላለች ያን ማለዳ እንደ ክፉ አጋጣሚ የምታስታውሰው ወጣት፡፡

ነባር ተማሪዎች አዳዲስ ተማሪዎችን የሚቀበሉት በብሔርና በኃይማኖት ተደራጅተው ነው፡፡ ጥናት የሚካሄደው በብሔር ነው፡፡ ይህ አሰላለፍ ተማሪዎቹ እስኪመረቁ የሚቀጥል ሲሆን ብሔር ነክ ግጭቶች ከተነሱም መቧደኑ ራስን ከአላስፈላጊ ጥቃት ለመከላከል ይረዳል ይላሉ ተማሪዎች፡፡ የጥናት ቡድኖች ሲዋቀሩም ተማሪዎች ፈጥነው ወደሚመስላቸው ብሔር ይሳባሉ፡፡ ፈተና ነክ ጉዳዮች ሲያወሩ ብዙ ተማሪዎች አማርኛን ትተው በየራሳቸው ቋንቋ ማንሾኳሾክ ይመርጣሉ፡፡ ይህ በሌላው አብሮ ነዋሪ የመገለል ስሜትን ከመፍጠሩም በላይ እርሱን የሚመስሉትን አነፍንፎ የመፈለግ ግዴታ ዉስጥ ይከተዋል፡፡

ትንሿ ኢትዮጵያ

የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ መስሪያ ቤታቸው በሚቀጥረሉት ቀናት በተዋረድ 28 ሚሊዮን ወላጆችን እንደሚያወያይ ገልጸዋል፡፡ ይህ እንግዳ ነገር እንዲሁ የመጣ ዱብዕዳ አይደለም፡፡ ከሚሊዮን የሚልቁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሲሄዱ ግጭት እንዳይቀሰቀስ ከፍተኛ ስጋት በመንግሥት የጸጥታ ካቢኔ ላይ ጭምር በመኖሩ ነው፡፡ ወላጆችን ብዙ ምክርና ትንሽ አብዮታዊ ዲሞክሲን ማጋት የግዛት ዘመንን ለማርዘም እንደምርጫ ታይቶ ነው፡፡ የሚያመጣው ለውጥ ባይኖርም፡፡

የመስቀል በዓልን ተከትሎ 33 ዩኒቨርስቲዎች በራቸውን ይከፍታሉ፡፡ ትንሽዋን ኢትዮጵያ በዩኒቨርስቲ ትወከላለች፡፡ 33 ትንንሽ ኢትዮጵያዎች በአንድ ጀንበር ተፈጠሩ እንደማለት ነው፡፡ ለግማሽ ሚሊዮን ብዙም ያልጎደሉ ወጣት ተማሪዎች ናቸው ወደነዚህ ዩኒቨርስቲዎች መትመም የሚጀምሩት፡፡ የነዚህ ተማሪዎች የብሔር ስብጥር ከወቅታዊው ፖለቲካዊ ጡዘት ጋር ሲዳበል መዓት ይዞ መምጣቱ የማይቀር ይመስላል፡፡ የመንግሥትን የቤት ሥራ ያበዛውም ይኸው ሀቅ ነው፡፡

በሰሞኑ ጋዜጣዊ መግለጫ ወላጆች ልጆቻቸውን ለመላክ ሰግተዋል የሚል ጥያቄ ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው አቶ ሽፈራው ፍርሃቱ መሠረተ ቢስ እንደሆነ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል፡፡ ማኅበራዊ ሚዲያው ፍርሃት እንዲፈጠር ፍላጎት አለው፣ ለምሳሌ አምና ኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች ላይ ግጭቶች ተከስተዋል፣፣ ነገር ግን አንድም ተማሪ በብሔር ማንነቱ ምክንያት ጉዳት አልደረሰበትም፡፡ የሚያስፈራ ነገርም አልተከሰተም ሲሉ የአምናውን የኦሮሚያ ግጭት ሰላማዊነት ሊሰብኩ ሞክረዋል፡፡ በአመጽ ዉስጥ ሰላማዊነት ቦታ እንዳይኖራት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባህሪ የሚፈቅድ አይሆንም፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ምላሽ መሬት ላይ ያለውን እውነት የሚቀይር አይመስልም፡፡ ሥር የሰደደ ዘረኝነትና መቧደን በአንድ ድስት በሚቁላላባቸው ዩኒቨርስቲዎች እንዴትም አይነት ቁጥጥር ቢደረግ የብሔር ግጭትን ማስቀረት ይቻላል? ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንኳንስ አሁን፣ በደጉ ጊዜም የዘር ንክሻ ርቋቸው መቼ ያውቅና?

የትምህርት ሚኒስትሩ ከሰሞኑ ስጋት ከጋረደው ፈገግታ ጋር በሰጡት መግለጫ ነገሩ የሚያሳስብ አለመሆኑን ቢያስገነዝቡም ለወላጆች ያስተላለፉት መልዕክትና ተማሪዎች ወደተቋማቱ የተመደቡበት አሰራር የመንግሥትን የዉስጥ ፍርሃት አጉልቶ ያንጸባረቀ ነበር፡፡

ወላጆችን የምመክረውበዚች አገር ስም የማይምል የማይገዘት የለም፣ እቺን አገር እወዳታለሁ ብሎ ደረት መደለቅ በቂ አይደለም፣ በተግባር ይቺን አገር አንድነቷን መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡ ሲሉ ካስገነዘቡ በኋላ አንዱ ብሔር ብሔረሰብ ለሌላው ብሔር ብሔረሰብ ኃላፊነትን ይወስዳል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪ ተጠያቂ መሆኑ እንደማይቀር ጠቁመዋል፡፡ ምክራቸውን ያሳረጉትም ለብሔር ብሔረሰቦች የወል አደራ በመስጠት ነበር፡፡ ይህ መልዕክት ሲጨመቅ የሚሰጠው ትርጉም ችግር መፈጠሩ አይቀርም፣ እኛም በፍርሃት እየራድን ነው፤ ኾኖም ዩኒቨርስቲ የሚገኝበት የእያንዳንዱ ክልል ሕዝብ ሰላሙ እንዳይደፈርስ ዘብ ይቁምልን፣ ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን? የሚል ሆኖ እናገኘዋለን፡፡

ተማሪና ወላጅና ያስተሳሰረ አመጽ

በቅርብ የተነሱ አመጾች ልዩ መገለጫ እናቶች ለሰልፈኞች ዉኃ ያጠጡበት፣ ገበሬዎች ነፍጥ ያነሱበት፣ የኃይማኖት አባቶች የባረኩት መሆኑ ነው፡፡ ወላጅና ልጆች ለአመጽ እንዲህ ተሳስረው የሚያዉቁበት አጋጣሚ በኢትየጵያ ታሪክ እምብዛም አይገኝም፡፡

ዩኒቨርስቲው የሚገኝበት አካባቢ ሕዝብ ኃላፊነት ይወስዳል የሚለው የሚኒስትሩ ተማጽኖ አሁን መሬት ላይ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የማይሄደውም ለዚሁ ነው፡፡ ብሔር ብሔረሰቦች ለሰላም ዘብ ይቁሙ የሚለው የሚኒስትሩ ተማጽኖ የፖለቲካ ትኩሳት ባጋለው ሚዛን ላይ ስናስቀምጠው ብዙም ኪሎ አያነሳም፡፡

ለምን ከተባለተማሪዎች የወላጆቻቸው ፍትህ ማጣት አንገብግቧቸዋል፣ አካባቢያቸው ከልማት መገለሉ አሟቸዋል፣ መንግሥት ለሕዝብ ያለው ንቀት አቁስሏቸዋል፡፡ መጀመሪያኑ የፍትህ፣ የእኩልነትና የልማት ጥያቄዎቻቸው የመነጩት ይመክሯቸዋል ተብለው ከሚጠበቁ ወላጆቻቸው እንደሆነም ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ ሁኔታው መካሪና ተመካሪ የሚፈልግ አይመስልም፡፡ የዕድሜ ልዩነትን ያልገደበው የሕዝብ ጥያቄ ተነስቷል፡፡ ተማሪዎቹ ወደፊት በየተቋሞቻቸው የሚያነሷቸው የዲሞክራሲ ጥያቄዎች ከየትም የፈለቁ ሳይሆኑ ከወላጆቻቸው የመጡ ናቸው፡፡ ይህ ነው የኢህአዴግን መጪ ፈተና የሚያብሰው፡፡

የከተሜ ወላጆች ጭንቀት

መጪው ጊዜ ብሩህ እንደማይሆን የተረዱ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ላለመላክ ማንገራገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ በተለይም በአምቦ፣ ሐረማያ፣ ጎንደርና ባሕርዳር ተማሪ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ክልላቸው ወደሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ዝውውር ለማድረግ መሯሯጥ የጀመሩት በመተማና ጎንደር የዘር ጥቃት ተጀመረ በተባለ ማግስት ነው፡፡ በትግራይ የሚገኙ 3 ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንቶችም የተማሪዎቹን የአዛውሩን ጥያቄ የሚደግፉ ደብዳቤዎችን ሲለዋወጡ እንደከረሙ የዋዜማ ምንጮች ያስረዳሉ፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ በአንጻሩ ዝውውር የሚጠይቁትን ተማሪዎች፣ በተለይም ደግሞ ልጆቻቸውን ወደ ተቋማቱ ላለመላክ የሚያንገራግሩትን ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚሰሩ ሲሉ በጅምላ ይከሷቸዋል፡፡

አንድን ተማሪ ወደሌላ ክልል አትሂድ የሚለው አባባል ይቺን አገር እንበትን እንደማለት ነው፡፡ ሲሉ ነበር አቶ ሽፈራው በቅርቡ በመሥሪያ ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የደመደሙት፡፡

የድርጅት አባል የመሆን ፈተና

አራቱ የኢህአዴግ ፓርቲዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዉስጥ እጃቸው ረዥም ነው፡፡ ተማሪዎችን መመልመል የሚጀምሩት ገና ከማለዳው ነው፡፡ የድርጅት አባል የሆነ ተማሪ የሥራ ዋስትና እንደሚሰጠው በአመራሮች ደረጃ ቃል ይገባለታል፡፡ ለምሳሌ ከዓመታት በፊትም ቢሆን ረብሻ በማያጣው ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተገኝተው ተማሪዎችን ለመመልመል የሞከሩት የያኔው ሚኒስትር ጁነዲን ሳዶና አቶ አባዱላ ገመዳ በዩኒቨርስቲው አዳራሽ ለሰበሰቧቸው የኦሮሞ ተማሪዎች የሚከተለው ተናግረው እንደነበር የዚህ ጽሑፍ አሰናጅ ታስታውሳለች፡፡ ሥራ ማግኘት በፍጹም ጥያቄ ሊሆንባችሁ አይገባም፣ እኛ እንኳን እናንተ በዲግሪ የተማራችሁትን ይቅርና ፊደል ያልቆጠሩትን አይደለም እንዴ ወረዳ አስተዳዳሪ የምናደርገው? በወቅቱ ሁለቱ ሹማምንት ደማቅ የድጋፍ ጭብጨባን ማግኘት ችለው ነበር፡፡ ቃላቸውን አላጠፉም፡፡ ብዙዎቹን የዚያን ዘመን የኦህዴድ ምሩቃን ወረዳዎችን እንዲያስተዳድሩ ሸንሽነው ሰጥተዋቸዋል፡፡ አንዳንዶቹ አሁን ከፍ ወዳለ ሥልጣን ተሸጋግረዋል፡፡

ዛሬስ?

ዛሬ አባልነት ዋጋው ዝቅ ብሏል፡፡ በርግጥ የድርጅት ከፍተኛ አባልና አመራር የሆኑ ተማሪዎች አመጽ ሊያቀጣጥሉ ይችላሉ ያሚሏቸውን ተማሪዎች ጠቁሞ በማስያዝ ብዙ ይተጋሉ፡፡ በአለቆቻቸው ዘንድ ሞገስን ለማግኘት ከህሊናቸው ጋር እየተጣሉም ቢሆን በርትተው ይሠራሉ፡፡ በሥርዓቱ ላይ የሰላ ትችት የሚሰነዝሩ መምህራንን ያስፈራራሉ፡፡ ለዚህ አገልግሎታቸው ፓርቲና መንግሥት የተቻለውን ዉለታ ይከፍላቸዋል፡፡ ከነዚህ ላቅ ያሉት በጉምሩክና ገቢዎች፣ በአየር መንገድ፣ በኢሚግሬሽን ሥራ ከየትም ተፈልጎ ይሰጣቸዋል፡፡ በተማሪነታቸው ንቁ ተሳትፎ የነበራቸው የድርጅት አባልነት ካርዳቸውን በአግባቡ የተጠቀሙ የተማሪ አመራሮች ከትምህርት ፍጻሜ በኋላ አካዳሚያዊ ዉጤታቸው ምንም ይሁን ምን በዩኒቨርስቲ አስተማሪነት የተቀጠሩበት አጋጣሚም ጥቂት አይደለም፡፡

አሁን ሁኔታዎች መልካቸውን እየቀየሩ መጥተዋል፡፡ ካለፉት 10 ዓመታት ወዲህ በሚሊዮን የሚቆጠር አባል ሲያግበሰብስ የኖረው ኢህአዴግ የኢሰፓ እጣ እየገጠመው ይመስላል፡፡ አባል ስለሆኑ ብቻ በሥራ የመንበሽበሽ ጉዳይ ፈተና ገጥሞታል፡፡ በተማሪ ኅብረት አመራርነት የቆዩና በስለላ የተሰማሩ ካልሆኑ በስተቀር አሁን ለድርጅት አባል ሁሉ ሥራ መሸለም የኢህአዴግ ጫንቃ የሚችለው ጉዳይ አልሆነም፡፡ አንዱ ምክንያት ብዙ መቶ ሺ ተማሪዎች አባል እየሆኑ በመምጣታቸው የተፈጠረ ችግር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ አባል በሆኑና ባልሆኑ ተማሪዎች መካከል ልዩነቱ የቀጠነ እንዲሆን አስችሎታል፡፡ በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የድርጅት አባል ሆነው በሥራ ማጣት የሚንገላቱ ተማሪዎችም ቁጥር አሁን አሁን ቀላል አልሆነም፡፡ ከየአካባቢው ከሚነሱ የአመጽ ተካፋዮች የሚበዙቱ የድርጅት ካርድ በኋላ ኪሳቸው የያዙ ናቸው፡፡

ተማሪዎችን በገፍ የድርጅት አባል በማድረግ አመጽን ለመቆጣጠር አዳጋች የሆነውም ለዚሁ ነው፡፡

ብዝኃነት ግጭት ይወልዳል?

የፖለቲካ መሪዎች ዘውጋዊ ብዝኃነታቸው አገር ለመገንባት እንቅፋት እንደሆነባቸው ይናገራሉ፡፡ ብዝኃነት በራሱ ለቁርሾ መነሻ ሊሆን አይችልም ይላሉ በዘር ግጭቶች ዙርያ ጥናት ያደረጉ አያሌ ምሁራን፡፡ ኾኖም ነጻነትን በመቸር ካልታከመ ለአመጽ የተመቻቸ ሜዳን ይፈጥራል፡፡ ብዝኃነት ዉስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ሲጓደሉ የአመጽና የግጭት በር መክፈታቸው አይቀርም፡፡

በብሔሮች መካከል የሚታይም ሆነ የማይታይ ሥነ ልቡናዊ የበታችነትና የበላይነት ሲኖር፣

የመጨቆን ስሜት ዉስጥ ዉስጡን የሚብላላ ሲሆንና ጭቆናን ለመተንፈስ መድረክ ሲታጣ፣

በወደፊት ዉስጥ የሚታይ የተስፋ ፍንጣቂ ሳይኖር ሲቀር፡፡ ለምሳሌ የቀደምት ተማሪዎች ተመርቆ ሥራ ማጣት በነባር ተማሪዎች ላይ ተስፋን ሊያሳጣ ይችላል፡፡ ባለፉት ሥርዓቶች በአንዳች የታሪክ አጋጣሚ ተጨቁነን ኖረናል የሚሉ ተማሪዎች በአንድ ላይ ሲኖሩና ሕመሙን የሚጋሩበት አጋጣሚ ሲፈጠር፣ ለየትኛውም አይነት ፖለቲካዊ ለፍልሚያ የመዘጋጀት ስሜትን ይፈጥራል፡፡ በአገሪቱ ያለው የመብት፣ የሥልጣንና የሀብት ክፍፍል አድሏዊ መሆን ዉስጥ ዉስጡን የሚያማቸው አእምሮዎች ሲሰባሰቡም ላቅ ያለ አመጽን የመቀስቀስ ጉልበት ያገኛሉ፡፡

የሁሉም በክልሉ ትርክት

ተማሪዎችን በየክልላቸው በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ብቻ በማስተማር የብሔር ግጭቶችን ማስቀረት የሚለው ዘዴ ከ6 አመታት በፊት ተሞክሮ ብዙም ዉጤት አላስገኘም፡፡ አንዱ ፈተና የተማሪዎች ቁጥርና ክልሎች ያሏቸው ዩኒቨርስቲዎች ብዛት አለመመጣጠን ነው፡፡ ሌላው ፈተና ሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች በሁሉም ዩኒቨርስቲዎችና በሁሉም ክልሎች በተመጣጠነ መልኩ አለመገኘታቸው ነው፡፡

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ ዘንድሮ ግጭቶችን ለመቀነስ ሲባል ይህ ዘዴ በተቻለ መጠን ተግባራዊ እንዲሆን ተሞክሯል፡፡ ከአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከ60 በመቶ የሚልቁት በሚገኙበት ክልል እንዲማሩ ለማድረግ ተሞክሯል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ግን ይህን በከፊል አስተባብለዋል፡፡

ሁሉም ተፈታኞች በ33 ዩኒቨርስቲ የመመደብ እድል አላቸው፡፡ 40 በመቶ የሚሆኑትን ተማሪዎች በክልላቸው እንዲመደቡ ሞክረናል፡፡ ይህ ላለፉት ዓመታትም ስንከተለው የነበረው አሰራር ነው፡፡ አዲስ ነገር አይደለም፡፡ በዚህ ዓመትም በጥብቅ የምንከተለው አሰራር ነው፡፡ ካሉ በኋላ ይህን ማድረግ ለምን እንዳስፈለገ ተጠይቀው ሲመልሱ ግን ዋናው አላማ አገሩን የሚያውቅ፣ የአገሩን ባህል ታሪክ አኗኗር የሕዝቦች ሁኔታ የሚያውቅ ወጣት ለመፍጠር ነው፡፡ የሚል ድፍን ያለ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ እውነታው ግን ከዚህ የዘለለ ነው፡፡ ብዙ ተማሪዎች ከክልላቸው እንዳይርቁ እየተሞከረ ያለው ብሔር ነክ ግጭቶችን በተቻለ መጠን ለመቀነስ ታስቦ ነው፡፡ ከዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ የሚነሱ የብሔር እሳቶች አካባቢን ብሎም አገሪቱን የማቃጠል እድል እንዳለው ከመረዳትም ጭምር ነው፡፡

2009 የአመጽ ዘመን ወይስ የትምህርት?

ዩኒቨርስቲዎች የትምህርት ገበታ ከመሆናቸው ባሻገር የአገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳት መለኪያም ናቸው፡፡ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ የፖለቲካና አስተዳደር ጥያቄዎች መነሻ በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ከዩኒቨርስቲዎች ቅጥር ግቢ መሆኑም ይህንኑ የሚያጠናክር ነው፡፡

በየአቅጣጫው በሰላም መደፍረስ ናላው እየዞረ ያለው መንግሥት ከመስከረም መጨረሻ ጀምሮ የሚያሰማራቸውን ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን በምን ስልት የተቃውሞ ተሰላፊዎች እንዳይሆኑ ማድረግ ይችላል የሚለው የሚሊዮን ብር ጥያቄ ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ ኦሮሚያ ላይ እንደታየው በከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና በ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች የአመጽ ቅብብሎሽ የሚቀጥል ከሆነ የስጋት መጡንን እጥፍ ያደርገዋል፡፡ መንግሥት 2009 ሰላማዊ የትምህርት ዘመን እንዲሆን የሚያስችል ቁመና ላይ ነው? ምን ማድረግስ ይችላል? ብዙዎች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው፡፡

በተወሰኑ ዩኒቨርስቲዎች የተማሪ ፖሊሶችን በማሰማራት ሰላም ለማስጠበቅ ተሞክሯል፡፡ በተወሰኑ ዩኒቨርስቲዎች የተማሪ ማረፊያ ቤቶችን (እስር ቤቶችን) በማዘጋጀት ጭምር አመጽን ለማዳፈን ተሰርቷል፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች ለተማሪ ኅብረት አመራሮች የተጋነነ መብት በመስጠት (ሥልጣናቸው አስተማሪን እስከማባረር የሚደርስ ነው) በማስታቀፍ ተማሪን በእጅ አዙር ለማባበል ተሞክሯል፡፡ ግጭት በሚከፋባቸው እንደ ሐረማያና ጅማ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ የጦር ሠራዊት ካምፕ ግቢ ዉስጥና በአቅራቢያው በማዘጋጀት ሠላምና መረጋጋትን ድንበር በሚጠብቅ ጦር ለማምጣት ተችሏል፡፡ ዘላቂ ባይሆንም፡፡

በአንጻሩ 2009 የትምርት ዘመን የአመጽ ዘመን ለመሆን የሚያበቁ አያሌ ምክንያቶችን መዘርዘር ይቻላል፡፡ አንዱና ዋንኛው ጉዳይ ተራግቦ የተቀጣጠለ አመጽ፣ ተቦክቶ የተጋገረ ቁጣ ከክረምት ወደ በጋ መሸጋገሩ ነው፡፡ የተማሪዎች ሁነኛ የመረጃ ምንጭ ማኅበራዊ ሚዲያዎቸ መሆናቸው ደግሞ የአመጽን ቀጣይነት የሚያረጋግጥ አጋጣሚ ነው፡፡ ይህም በትውልድ አካባቢያቸው የሚፈጠሩ ማናቸውን በደሎች ለመስማት ቅርብ ያደርጋቸዋል፡፡ ለዚህ ምላሽ የሚሰጡት ደግሞ በዩኒቨርስቲዎቻቸው ዉስጥ በማመጽ ሊሆን ይችላል፡፡

ለተማሪ ቧልት የታለሙ የዘረኝነት ቅንጣት ያለባቸው የሽንት ቤት ጽሑፍች ለተዋጣለት ረብሻና ሙሉ አመጽ በቂ ምክንያት በሚሆኑበት የከፍተኛ ተቋማት ግቢ የጥላቻ ንግግር እንደልብ የሚነዛባቸው ማኅበራዊ ሚዲያዎች በበዙበት ሁኔታ ሊፈጥሩት የሚችለው እሳት ቶሎ የሚጠፋ አይሆንም፡፡

ተማሪዎች ከትውልድ አካባቢያቸው ይዘዋቸው የሚመጧቸው የበደልና የመገፋት ታሪኮች ቂም በሆዳቸው አዝለው ለትምህርት እንዲታደሙ ያደርጋቸዋል፡፡ በማንኛውም አጋጣሚ የሚፈጠሩ መናኛ ግጭቶች ሙሉ የአመጽ ክተትን ሊያሳዉጁ የሚቻላቸውም ለዚሁ ነው፡፡

በተማሪዎች የሚነሱ አስተዳደራዊ ጥያቄዎች የቱንም ያህል ለመፍታት ፍቃደኛ ቢኮን ማሟላት የሚቻል አይሆንም፡፡ የተማሪ የቁስና የምግብ ጥያቄ አንድ ጊዜ ከተጀመረ ወደ መብት ጥያቄ ማደጉም ተፈጥሯዊ ነው፡፡

ብዙ ሺ ወላጆች በ2009 ልጆቻቸውን ከትምህርት ገበታ ለማቀብ ቆርጠው ተነስተዋል፡፡ ቤተሰብ ልጁን አርቆ ወደየትኛውም የዓለም ጫፍ ለትምህርት ቢልክ የማይሰማው ስጋት በአገሩ እንዲሰማው ሆኗል፡፡ ይህም ባለፉት 25 ዓመታት የተዘራው የሚታጨድበት ጊዜ ላይ መድረሳችንን ይነግረናል፡፡

No Comments

 1. ErnestoGah July 25, 2019 at 2:32 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Amazing a good deal of beneficial info!

  viagra online federal express overnight shipping viagra without perscription 10 pills
  generic viagra 100mg
  next day delivery generic viagra – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 2. ErnestoGah July 25, 2019 at 3:20 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You said it very well.!

  sydney australia legal viagra buy viagra by pill
  cheap viagra
  100 mg viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 3. ErnestoGah July 25, 2019 at 4:09 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Awesome data. With thanks!

  female viagra stories alternative presciption medication to viagra
  buy viagra
  viagra effect photos before and after – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 4. ErnestoGah July 25, 2019 at 4:57 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You stated this superbly.

  how do i purchace viagra caverta cialis viagra tadalis
  buy generic viagra
  names for female viagra – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 5. ErnestoGah July 25, 2019 at 5:46 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Many thanks! I enjoy it!

  viagra in nanaimo can i take viagra with cialis
  generic viagra 100mg
  viagra vison loss – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 6. ErnestoGah July 25, 2019 at 6:36 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Many thanks, An abundance of tips.

  buy viagra in hong kong cialis or viagra which is better
  generic viagra 100mg
  sildenafil citrate generic viagra uprima – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 7. ErnestoGah July 25, 2019 at 7:27 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You made your point!

  viagra 100 mg canada pricing does viagra prevent premature ejaculation
  generic viagra
  catholic position on viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 8. ErnestoGah July 25, 2019 at 8:17 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually suggested it really well!

  viagra and ritalin kamagra snd viagra
  buy viagra
  vioxx viagra celebrex – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 9. ErnestoGah July 25, 2019 at 9:07 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Kudos. I like this.

  order viagra online consumer rx defective viagra
  generic viagra 100mg
  better viagra cialis – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 10. ErnestoGah July 25, 2019 at 9:59 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Really tons of fantastic knowledge.

  drug interactions flomax viagra viagra by overnight delivery
  generic viagra online
  herbal viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 11. ErnestoGah July 25, 2019 at 10:50 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Very well spoken indeed! !

  boys england viagra viagra from china fake
  viagra 100mg
  viagra find sites computer href – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 12. ErnestoGah July 25, 2019 at 11:41 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually said this wonderfully.

  delivery overnight viagra when to use viagra
  buy viagra
  viagra belgie – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 13. ErnestoGah July 26, 2019 at 12:31 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Nicely put. Regards.

  eating watermelon is like taking viagra viagra attorney ohio
  viagra generic
  what other drug apart from viagra – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 14. ErnestoGah July 26, 2019 at 1:21 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Truly a good deal of excellent advice.

  viagra viagra online buy viagra viagra smokestack lightning
  generic viagra 100mg
  viagra mp3 mp3 – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 15. ErnestoGah July 26, 2019 at 2:12 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Fine tips. Kudos.

  viagra womans opinions wal-mart viagra
  generic viagra
  matt lauer as the amazons viagra – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 16. ErnestoGah July 26, 2019 at 3:02 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Terrific posts, Thank you.

  long term use of viagra generic viagra manufacturers
  viagra without a doctors prescription
  viagra and masturbation – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 17. ErnestoGah July 26, 2019 at 3:52 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Cheers. Good stuff.

  vaginal viagra side effects nascar viagra martin
  generic viagra 100mg
  viagra or sildenafil – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 18. ErnestoGah July 26, 2019 at 4:42 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Kudos, A good amount of postings.

  citrate generic name sildenafil viagra tenuate vs viagra
  viagra online
  i took two viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 19. ErnestoGah July 26, 2019 at 5:33 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You suggested this effectively!

  prices of viagra secretly give my fife viagra
  buy generic viagra
  disadvantages of viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 20. ErnestoGah July 26, 2019 at 6:25 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Many thanks! Plenty of content!

  chinese conterfit viagra pills wal-mart hefei viagra
  generic viagra
  blue moon viagra – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 21. ErnestoGah July 26, 2019 at 7:15 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You said it well!

  buy viagra pill online bug viagra nitrous cylinder volkswagen
  cheap viagra
  levitra vs cials vs viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 22. ErnestoGah July 26, 2019 at 8:05 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You said this terrifically!

  viagra long term use liver buy diet viagra online
  generic viagra 100mg
  find viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 23. ErnestoGah July 26, 2019 at 8:55 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You’ve made your stand pretty nicely!.

  quick forum readtopic viagra signature search viagra mfr
  viagra pills
  viagra wiki – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 24. ErnestoGah July 26, 2019 at 9:45 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Reliable facts. Many thanks.

  cheap viagra no prescription overnight viagra user dicks gal porn photos
  generic viagra 100mg
  viagra logo spoof – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 25. ErnestoGah July 26, 2019 at 10:35 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually mentioned it terrifically!

  sales online viagra sale viagra gout
  viagra for women
  viagra come funziona – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 26. ErnestoGah July 26, 2019 at 11:27 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually suggested this adequately!

  viagra generic name home remedies for viagra
  cheap viagra
  viagra and preejaculation – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 27. ErnestoGah July 26, 2019 at 12:18 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Regards. Lots of advice!

  hypertension viagra never mix steroids with viagra
  buy viagra
  travada viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 28. ErnestoGah July 26, 2019 at 1:09 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You’ve made your point quite well.!

  viagra pinus size differences pills that look like viagra
  viagra pills
  buy viagra australia – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 29. ErnestoGah July 26, 2019 at 2:01 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Amazing information, Kudos!

  pumkin pie and viagra buy viagra online order
  viagra pills
  porn stars and viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 30. ErnestoGah July 26, 2019 at 2:54 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Thanks! Great information!

  generic name for viagra viva viagra slogan
  viagra for women
  song viagra in the water – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 31. ErnestoGah July 26, 2019 at 3:46 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Thank you, Useful stuff!

  cyclobenzaprine and viagra viagra philippines
  generic viagra
  when do you need viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 32. ErnestoGah July 26, 2019 at 4:37 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually explained this wonderfully!

  kamagra viagra generica viagra party theme
  buy viagra
  best online price for generic viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 33. ErnestoGah July 26, 2019 at 5:30 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually mentioned that very well.

  can viagra be taken with risperdal everyday viagra
  viagra pills
  buy viagra in canada – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 34. ErnestoGah July 26, 2019 at 6:23 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Wow many of very good knowledge!

  cheapest price for viagra and cialis viagra require a prescription
  generic viagra 100mg
  fda approves viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 35. ErnestoGah July 26, 2019 at 7:16 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Thank you. Wonderful stuff.

  review cialis levitra viagra viagra propecia buy online
  viagra online
  can i break a viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 36. ErnestoGah July 26, 2019 at 8:09 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Thanks, Good information!

  what is the reason for viagra otc for viagra
  buy viagra
  videos viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 37. ErnestoGah July 26, 2019 at 9:01 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Fantastic content. Appreciate it.

  alcohol and viagra russian viagra death
  viagra without a doctors prescription
  viagra hom eoffice toronto – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 38. ErnestoGah July 26, 2019 at 9:53 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Reliable forum posts. Thank you!

  me on viagra nude use of viagra in hot tub
  viagra online
  smooth muscle piperazine viagra – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 39. ErnestoGah July 26, 2019 at 10:44 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Nicely put, Regards.

  taking valium vicodin and viagra viagra without prescription india
  generic viagra
  viagra shop uk – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 40. ErnestoGah July 26, 2019 at 11:38 pm
  Your comment is awaiting moderation.

  Awesome info. Appreciate it!

  online ordering viagra vitamins vs viagra
  buy viagra online
  amazon monavie viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 41. ErnestoGah July 27, 2019 at 12:31 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Amazing plenty of excellent knowledge!

  viagra and steroids generic viagra cost
  generic viagra online
  cheap generic viagra substitute – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 42. ErnestoGah July 27, 2019 at 1:26 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You have made the point!

  does viagra help premature ejaculation drug interractions between flomax and viagra
  generic viagra 100mg
  viagra hurt women – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 43. ErnestoGah July 27, 2019 at 2:19 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Well expressed of course. .

  generic cialis viagra penis erection problem viagra cialys
  viagra for women
  viagra mexico ciudad del carmen – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 44. ErnestoGah July 27, 2019 at 3:12 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Wow a good deal of great facts.

  viagra colitis viagra and cialis dosage
  generic viagra online
  effects side viagra woman – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 45. ErnestoGah July 27, 2019 at 4:06 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Regards, Great information.

  meltabs generic viagra can you buy viagra without prescripition
  generic viagra
  viagra icecream – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 46. ErnestoGah July 27, 2019 at 4:59 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually revealed that perfectly!

  herbal viagra london viagra and diovan
  generic viagra 100mg
  cheap viagra super active – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 47. ErnestoGah July 27, 2019 at 5:53 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Valuable advice. Cheers.

  barry bonds viagra viagra success rate
  viagra without a doctors prescription
  buy viagra online in canada – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 48. ErnestoGah July 27, 2019 at 6:46 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You made your point!

  generic viagra levitra and tadalafil search viagra viagra edinburgh pages
  buy viagra
  viagra parties – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 49. ErnestoGah July 27, 2019 at 7:38 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Nicely put. With thanks!

  persuasive essay sample viagra viagra no prescription chea
  viagra generic
  health risk from viagra – https://genericviagrarcp.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 50. ErnestoGah July 27, 2019 at 8:30 am
  Your comment is awaiting moderation.

  You actually revealed this very well!

  viagra levitra cialis which is free free sample of viagra pill
  generic viagra
  viagra’s head office – https://genericviagramsl.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 51. ErnestoGah July 27, 2019 at 9:21 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Beneficial postings. Thank you!

  increased anger taking viagra tricare viagra
  generic viagra
  how safe is viagra – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply
 52. ErnestoGah July 27, 2019 at 10:12 am
  Your comment is awaiting moderation.

  Amazing tons of good tips!

  viagra levitra studies will haddon viagra mortgage
  generic viagra 100mg
  taking viagra with alcohol – https://genericviagrantx.com

  Keithteert
  RichardSoutt
  ErnestoGah

  Reply

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Tweets by @Wazemaradio