Ethiopian Worriers
Ethiopian Worriers

ባለንበት ዘመን የኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ በአመዛኙ የብሄር ማንነት እየጎላ ኢትዮዽያዊ ማንነት እንደጭቆና ቀንበር የሚታይበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ስር እየሰደደ መጥቷል። አዲስ ኢትዮዽያዊነት እንፈጥራለን የሚሉም አሉ። እየከረረና እየመረረ የመጣው ልዩነታችንስ አብሮ የሚያኗኗረን ነውን?  በጉዳዩ ላይ መነጋገር ምናልባትም አዲስ ኢትዮዽያዊነትን ለመፍጠርም ሆነ ያለውን ለማጎልበት መንገድ ይከፍት ይሆናል። ከብሄር ፌደራሊዝም እስከ ኢትዮዽያ ብሄረተኝነት የምናነሳበትን ውይይት አድምጡት- አጋሩት – ሀሳባችሁንም ስደዱልን —–ይህ  ክፍል አንድ መስናዶ ነው! በዩትዩብ ከታች ያገኙታል