DAየብሄር ፌደራሊዝም ለረሀባችን መባባስ አንዱ ምክንያት ይሆን እንዴ? አንዳንዱ ስፊ ለም መሬት ይዞ አራሽ ገበሬ የለውም፣ ሌላው እልፍ ገበሬ ይዞ የመሬት ያለህ ይላል። በሀገራችን ከታረሰው መሬት ይልቅ ያልታረሰው ይበልጣል። ኢትዮዽያ 55 ሺ የግብርና ልማት ሰራተኞች አሏት። እነዚህ የልማት ሰራተኞች ማን ናቸው? ተወያዮቻችን የመፍትሄ ሀሳብ ያሉትን አክለው ይነግሩናል። ዋዜማን አድምጡ….አጋሩ [facebookpost url=””][twittershare size=”medium or large” username=”” hashtag=””]