Oromo Student Protest at Haromaya University
Oromo Student Protest at Haromaya University

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ገዢው ፓርቲ በቅርብ አመታት ከገጠሙት ፈተናዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ተቃውሞው “ያልተደራጀና ግብታዊ” መሆኑ ጠቃሚ ነበር የሚሉ ወገኖች የመኖራቸውን ያህል ሌሎች ደግሞ “ተቃውሞው በወጉ ቢደራጅ” ኢህአዴግ ሊቋቋመው የማይችል ማዕበል መፍጠሩ አይቀሬ ነው ይላሉ። ይህ ድንገቴ ተቃውሞ በተቃዋሚዎችም ሆነ በገዢው ፓርቲ ውስጣዊ መዋቅር ውስጥ የአሰላለፍ ለውጥ እንዲመጣ ሰበብ ሳይሆን አልቀረም። በዚህ በሁለት ክፍል ውይይት የተወሰኑ ጉዳዮችን እናነሳለን። ክፍል አንድ እነሆ

ክፍል ሁለት እዚህ አለ  =http://wazemaradio.com/?p=1598