Bob Geldof a punk singer in Ethiopia to see the efects of Famine
ረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው?  ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ    የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ችጋሩ ከሚያስከትለው የተጠያቂነት መዘዝ ለማምለጥ ሲተጉ ይታያሉ። እነሆ ውይይቱን አድምጡ