ዋዜማ ራዲዮ-ሀገሪቱ በተቃውሞ ገዥው ፓርቲ ደግሞ በውስጣዊ ሽኩቻ ተወጥሯል። ግን ደግሞ ከተወሰኑ ተቃዋሚዎችና ራሱ ከፈጠራቸው “ተቃዋሚ መሰል” ፓርቲዎች ጋር ድርድር ማድረግ መጀመሩንና አንዳንድ ውጤቶችም አግኝቻለሁ ማለቱ ይታወሳል። ገዥው ፓርቲ ለምን መደራደር አስፈለገው ስለድርድሩና ስለ ኢህአዴግ ስሌት በሚከተለው መሰናዶ እናነሳለን። አድምጡት