ዋዜማ ራዲዮ- አስገድዶ መድፈር፣ ጉንተላ በስራና በትምህርት ቦታ እኩል አለመታየት ብሎም መገለል የበርካታ ሴቶች ፈተና ነው። የጋበዝናቸው ሴቶች ስለነዚህ ጉዳዮች ማህበረሰቡ አንድ ነገር ማድረግ አለበት ባይ ናቸው። የችግሩ የመጀመሪያ መፍትሄ ደግሞ አስተሳሰባችንን መግራት ነው ሲሉ ያስረዳሉ። አድምጡት