Home Talking points Benegerachin Lay-Discussion ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል አንድ)

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል አንድ)

March 31, 2016 12
Share!
Ethiopian Worriers

Ethiopian Worriers

ባለንበት ዘመን የኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ በአመዛኙ የብሄር ማንነት እየጎላ ኢትዮዽያዊ ማንነት እንደጭቆና ቀንበር የሚታይበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ስር እየሰደደ መጥቷል። አዲስ ኢትዮዽያዊነት እንፈጥራለን የሚሉም አሉ። እየከረረና እየመረረ የመጣው ልዩነታችንስ አብሮ የሚያኗኗረን ነውን?  በጉዳዩ ላይ መነጋገር ምናልባትም አዲስ ኢትዮዽያዊነትን ለመፍጠርም ሆነ ያለውን ለማጎልበት መንገድ ይከፍት ይሆናል። ከብሄር ፌደራሊዝም እስከ ኢትዮዽያ ብሄረተኝነት የምናነሳበትን ውይይት አድምጡት- አጋሩት – ሀሳባችሁንም ስደዱልን —–ይህ  ክፍል አንድ መስናዶ ነው! በዩትዩብ ከታች ያገኙታል12 Comments

 1. Diina Diig Oromoo March 31, 2016 at 5:17 pm

  Are they rally doctor? No, you made mistake, I think they are Kolo Temari doctors. Therefore, please correct their title. They talk empty idea which is not referenced. They have no any evidence to justify their idea. Just, they told what we have been silting from Habasha elites from more than 100 years. Please, invite educated and those who can reference their idea and justify the evidences.

  Reply
  • Hiruy April 11, 2016 at 5:12 pm

   At least take a time to write proper English. You run to critique and judge others in a language you don’t know properly. Your ignorance glorify when you open your mouth. How many more years can people like you judge anot idea by the person who said it than the merits of the idea. Your ignorance is what sickness me most.
   Pick a language and learn before you make a comment!!!

   Reply
 2. ethiophili April 1, 2016 at 10:07 am

  ከዚህ በኁላ የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የትግሬ፣ የሲዳም፣ የሶማሌ ወዘተ ሀገር ናት የምትባለውን ኢትዮጵያ እንደሀገር ለማስቀጠል ፥ የግልሰብ ነፃነት ከቡድን መብት በፊት የሚያስቀድም ህግ መንግስት እና ስርዓት ፤ ነፃ ገበያ በበላይነት የሚምርው ኢኮኖሚ ፤ የህግ የበላይነትን በሁሉም ዜግች ላይ ተፈጻሚነቱን የሚያረጋግጥ ፣ የሚያስጠበቅ እና ማስፈጸም የሚችል ፌዴራላዊ ስርዓት በኢትዮጵያ ሲኖር ብቻ ነው። ያለዛ በዚህ የቡድንና የምንጋ ፌዴራላዊ ስርዓት እና ፖለቲካ ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር እንደሀገር ለማስቀጠል አስቸጋሪ ነው የሚሆነው።

  Reply
 3. Wakshuma Yadasa April 1, 2016 at 5:14 pm

  ስለብሄር ማንነትና ኢትዮዽያዊ ማንነት ስናሰብ ለሚከተሉት ነጥቦች ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል::

  1. ከዚህ በፊት የነበረዉ ኢትዮዽያዊ ማንነት የጭቆና ቀንበር እንደነበር
  2. በኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ የብሄር ማንነት ከመጠን በላይ መጉላቱ ይቅርና ገና ጫፉ እንዳልተነካ; ነገር ግን ከዚህ በፊት ሙሉ በሙሉ ታፍነዉ ከነበሩት የብሄር ማንነቶችጋር ስናነጻጽር ከመጠን በላይ የጐላ እንደሚመስለን
  3. ከ83 በላይ ከሚሆኑ የብሄር ማንነቶች እስከዛሬም በሚገባ መልኩ ወደ አደባባይ የወጡት አስር እንኳ እንደማይሞሉና ሁሉም የብሄር ማንነቶች ገና ወደ ፊት ጐልተዉ መዉጣት እንዳለባቸዉ
  4. ወደ ፊት አዲስ ኢትዮዽያዊነትን መፍጠር መቶበመቶ የግድ እንደሚለን; ይሄም ሁሉን እንደሚጠቅምና ማንንም እንደማያሰጋ
  5. ከዚህ በፊት የነበረዉ ዓይነት ኢትዮዽያዊ ማንነት (የጭቆና ቀንበር) ሙሉ በሙሉ መሞት እንዳለበት አምኖ መቀበል

  Reply
  • Hiruy April 11, 2016 at 5:24 pm

   ወዳጄ ውይይቱን በቅጡ ሰምተኸዋል?
   ጭቆና አልነበረም ያለ ማንም የለም እኮ፣ የተባለው ጭቆናው የፊውዳልና የገባር እንጂ የብሄር አይደለም ነው። እኔ ሌላ ነገር ነው እንዴ የምሰማው እስኪ ሹክ በለኝ ።

   Reply
 4. Da April 1, 2016 at 9:23 pm

  just to self proclaimed ‘centrist’political pundits'(It would be great if you tell us what ‘left’ and ‘right’ stands in Ethiopian politics): It is very laughable to see you guys disavowing yourself from inflaming the mess. Who sold ethno-nationalists narration to Ethiopian nationalists?

  Does it require to be rocket scientist to know that faith based movement cannot be defended/weakened with agnosticism. too little too late

  Reply
  • Hiruy April 11, 2016 at 5:20 pm

   What are you saying ? Did you even listen to the discussion?
   Make a point and argue properly.
   Ridiculing an idea is the easiest, making a stand is different. What is left and right according to your understanding. Educate and let’s learn.

   Reply
 5. Melba April 5, 2016 at 11:45 am

  How we can proceed with such people in the 20st century? These are really the people going to destroy Ethiopia. There is no way in which Ethiopia can exist as a nation by ignoring the historical injustice.

  Reply
  • Hiruy April 11, 2016 at 5:17 pm

   How is the injustice you claim had happened affecting you personally?
   People such as you keep on blaming the past for their failure today. This victim mentality is what is holding you behind not the injustice you don’t know about.

   Reply

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Tweets by @Wazemaradio
Skip to toolbar