Ogaden fighters- Photo credit Our Africa blog
Ogaden fighters- Photo credit Our Africa blog

የኦጋዴን ሶማሌዎች በኣአድዋው ጦርነት ከፊት ነበሩ። ዛሬ በኢትዮጵያ ዋና የጦርነት ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ኦጋዴን ይጠቀሳል። ከአሰከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ባሻገር ክልሉ ድህነት ብርቱ በትር ካሳረፈባቸው የሀገራችን ክልሎች አንዱ ነው። የሶማሌ ህዝብ ከአድዋ ድል ማግስት ጀምሮ ጥያቄዎች አሉት። ከኢትዮጵያ መገንጠልን ምርጫ ያደረጉ እንዳሉ ሁሉ ከኢትዮጵያ ሳንወጣ ችግሩን መፍታት አለብን ባዮችም አልጠፉም። የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር የሀምሳ አመታት ጉዞም አለየለትም። እነዚህንና ሌሎች ጉዳዮችን አንስተን ውይይት አድርገናል። እስቲ አድምጡት