EPRDF officialsየመለስን ሞት ተከትሎ መጪው ጊዜ ለገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የተደበላለቀ ሥዕልን ያሳያል። የፓርቲው አመራሮች ግን በፓርቲው ውስጥ ያተጋረጡ ስጋቶችን በመሸፋፈን በጥገናዊና እርባና በሌለው ግምገማ “እየፈታነው ነው” የሚል ስዕል በአባለቱና በህዝቡ ዘንድ ለመፍጠር ይጥራሉ። አትኩሮ ለተመለከተ ግን እውነታው ሌላ ነው። የኢህአዴግን ድርጅታዊ ይዞታ የገመገምንበትን ሶስተኛ ክፍል መሰናዶ አድምጡት።