ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ተሰናድቷል። አድምጡት
http://wazemaradio.com/wp-content/uploads/2016/05/Satellite-vox-pop.mp3
የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ
የአያት ገበሬዎች ከባለሀብቶች ጋር ተፋጠዋል
Your email address will not be published. Required fields are marked *
One Comment