የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ
ዋዜማ – የኢትዬጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስአበባ ከተማ በጎዳና ላይ ኑሯቸው ያደረጉ ህፃናትና የጎዳና ተዳዳሪዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ እንዳለ አስታወቀ። በመዲናዋ የተለያዩ ክብረ – በአሎች በሚደረግበት ወቅት በመንግስት ፀጥታ ሀይሎች በጎዳና ተዳዳሪዎች ላይ በዘፈቀደና ሰብአዊ ክብራቸውን ባላከበረ መልኩ አፈሳ መደረጉን ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል ማረጋገጡ አስታውቋል። የኮሚሽኑ የክትትል … Continue reading የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed