“በአማራ ክልል ከህግና ፍርድ ውጪ የሚፈፀመው ግድያ እና እስራት አሳሳቢ ሆኗል” ኢሰመኮ
ዋዜማ– የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች፣ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎችና የዘፈቀደ እስሮች “እጅግ አሳሳቢ” ኾነዋል ሲል ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ኢሰመኮ፣ “የትጥቅ ግጭቱ ወደ ክልሉ ልዩ ልዩ ወረዳዎች መስፋፋቱን” ካሰባሰበው መረጃ መረዳቱን ገልጧል። ከነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 30 2015 ዓ፣ም በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ፣ በሰሜን … Continue reading “በአማራ ክልል ከህግና ፍርድ ውጪ የሚፈፀመው ግድያ እና እስራት አሳሳቢ ሆኗል” ኢሰመኮ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed