[በነገራችን ላይ] ዋዜማ ራዲዮ- በሰማንያ ዓመቱ በሞት ያጣነው ሰለሞን ዴሬሳ ቀርበው ሲመለከቱት ይበልጥ ጥያቄ የሚያጭር ማንነት ያለው፣ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ውስጥ አማፂ ሊባል የሚችል ማንነት ያለው፣ ሙግትና ተጠየቅን የሚወድ ነበር። መስፍን ነጋሽ ከሱራፌል ወንድሙ ጋር የሚያውቁትንና የተረዱትን የሰለሞን ማንነትና ስራዎቹን አንስተው ይወያያሉ። አድምጧቸው። መስፍን ነጋሽና ሱራፌል ወንድሙ ያደረጉትን ቆይታ ለመስማት የድምፅ ማህደሩን እዚህ ይጫኑ ሰለ … Continue reading ሰለሞን ዴሬሳ፣ የማይዳሰስ ውብ ቅርፅ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed