የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ

ዋዜማ –  የኢትዬጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስአበባ ከተማ በጎዳና ላይ ኑሯቸው ያደረጉ ህፃናትና የጎዳና ተዳዳሪዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ እንዳለ አስታወቀ።     በመዲናዋ የተለያዩ ክብረ – በአሎች በሚደረግበት ወቅት በመንግስት ፀጥታ ሀይሎች በጎዳና ተዳዳሪዎች ላይ በዘፈቀደና ሰብአዊ ክብራቸውን ባላከበረ መልኩ አፈሳ መደረጉን  ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል ማረጋገጡ አስታውቋል።   የኮሚሽኑ የክትትል … Continue reading የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ