በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር የአሜሪካ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሀላፊ ዶናልድ ያማማቶ ከወራት በፊት ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር መግባባት የተደረሰባቸው የፖለቲካ ማሻሻያዎች ባለመተግበራቸው የአሜሪካ መንግስትን ቅሬታ ያስረዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። የፖለቲካ … Continue reading በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር የአሜሪካ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ