ምርጫ ቦርድ በመጪው ዓመት ምርጫው በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል በሚል መንፈስ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

ለ2012 ዓ.ም ምርጫ ማፈጸሚያ 3.7 ቢሊዮን ብር በጀት መያዙ ታውቋል፡፡ ይህ የበጀት መጠን ከዚህ ቀደም በተደረገው የምርጫ በጀት በስምንት ዕጥፍ ከፍ ያለ ነው። በውይይቱ የተሳተፈው የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት መገናኛ ብዙሃን ሊኖራቸው የሚገባውን ሚና በተመለከተ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ “ሚደያ እና ምርጫ፤ ከባለፈው ተሞክሮ እና ልምድ ሊወሰድ ስለሚገባው ትምህርት” … Continue reading ምርጫ ቦርድ በመጪው ዓመት ምርጫው በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል በሚል መንፈስ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ