Home Tag Archives: United States

United States

አሜሪካ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ የቪዛ፣ የኢኮኖሚና የፀጥታ ድጋፍ ማዕቀብ ጣለች

May 24, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ቢሊንከን ለመገናኛ ብዙሀን ባሰራጩት መግለጫ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት፣ በወታደራዊና የደህንነት ሹማምንት፣ በአማራ ክልል አስተዳደርና የፀጥታ መዋቅር መሪዎች እንዲሁም በወንጀል የተሳተፉ የሕወሓት መሪዎች ላይ የጉዞ ማዕቀብ ጣለች። እሁድ

Read More

የዩናይትድ ስቴትስና የሲውዲን ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ እያመሩ ነው

Nov 24, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድስቴትስ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር ናጊ እና የሲውዲን የልማት ትብብር (SIDA)  ዳይሬክተር ካሪን ዩምቲን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ። የአሜሪካው ቲቦር ናጊ ለአስር ቀናት ያህል

Read More

የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ወደ አስመራ አቀና

Apr 23, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ሀላፊ ዶናልድ ያማማቶ የተመራ የአሜሪካ የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ አቀና። የልዑካን ቡድኑ ከስኞ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአስመራ በሚኖረው ቆይታ ከሀገሪቱ ባለስልጣናትና በአስመራ ተቀማጭ ከሆኑ

Read More

የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

Apr 11, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የስብዓዊ መብት ጥሰትና ግድያ ተከትሎ የአሜሪካ ኮንግረስ HR128 የተባለውን የህግ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀው። ኮንግረሱ ማክስኞ ባደረገው ስብሰባው ድምፅ መስጠት ሳያስፈልግ የውሳኔ ሀሳቡን አፅድቆታል። በውሳኔ ሀሳቡ መሰረት የኢትዮጵያ መንግስት የተፈፀሙ

Read More

የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል

Jan 12, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድ ስቴት ስ መንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል። የአሜሪካ የውጪጉዳይ መስሪያ ቤት ምንጮች ለዋዜማ እንደተናገሩት የልዑካን ቡድኑ በአዲስ አበባ ቆይታው ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር ተገናኝቶ ይነጋገራል። ውይይቱ በኢትዮጵያ የፖለቲካ

Read More

የአፍሪቃ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ዋሸንግተን ተሰብስበዋል

Nov 16, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪቃ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ከፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ጋር በፀጥታና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ለመመካከር ዛሬ ሀሞስ ዋሸንግተን ተሰብስበዋል። ስብሰባውን ያዘጋጁት የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሪክ ቲለርሰን ሲሆኑ በአፍሪቃና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል በግርታ ተውጦ የቆየውን

Read More

የአሜሪካ መንግስት የአፍሪቃ ጉዳይ አማካሪ እንዲሆኑ የቀረቡትን ዕጩ አሰናበተ

Jun 25, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር በአፍሪቃ ጉዳይ እንዲያማክሩ በዋይት ሀውስ የደህንነትና የፀጥታ ምክር ቤት አባል እንዲሆኑ የታጩትን ራልፍ አታላህ ሹመታቸው በወቅቱ መፅደቅ ባለመቻሉ መሰናበታቸው ተሰምቷል። ኮሎኔል ራልፍ አታላህ ከአራት ወራት በፊት በትራምፕ አስተዳደር ለሹመት

Read More

የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያየ

Dec 16, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያን እየጎበኘ ያለው የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካና የሰብዓዊ መብት ይዞታ ጉዳይ ላይ ውይይት አደረገ። የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም ማልናዋስኪና የህዝብ ዲፕሎማሲ ምክትል

Read More

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላትን ጠርቶ እያነጋገረ ነው፣ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል

Dec 11, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስብዓዊ መብት ይዞታ ላይ የተሰማውን ቅሬታ ለማቅረብና ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ያቀናል። የአሜሪካ የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም ማሊዋንስኪን ጨምሮ አምስት ተወካዮችን ያካተተ ልዑካን በቀጣዮቹ  ቀናት

Read More

አሜሪካ በኢትዮጵያ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በብርቱ ያሳስበኛል አለች

Oct 13, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተከትሎ መንግስት የሚወስዳቸው እርምጃዎች እንደሚያሳስባት አስታወቀች። ቀጥተኛ የሆነ ተፅዕኖ በመንግስት ላይ ስለማያሳድር ቢቀርም ቢመጣም ምንም አይነት የረባ ተፅእኖ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አያሳድርም ተብሎ በብዙዎች የሚታማው

Read More
Tweets by @Wazemaradio