Tag: Takele Uma

የኦፓል ማዕድን በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኦፓል የተሰኘው ውድ ዋጋ የሚያወጣው የጌጣጌጥ ማዕድን (የከበረ ድንጋይ) በአዲስ አበባ ባልተለመ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ዋዜማ ሬድዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። በከተማው እየታየ ያለው ህገ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተከራያቸው 560 አውቶብሶች የግልጽነትና አዋጭነት ጥያቄ እየተነሳባቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ይፈታሉ በሚል የተከራያቸው 560 አውቶብሶች ጉዳይ የአዋጭነትና የግልፅነት ጥያቄዎች እየቀረበበት ነው። አስተዳደሩ ግን የከተማዋን የትራንስፖርት መፍታት ቀዳሚ አጀንዳው መሆኑን ይገልፃል። ። …

የመስቀል አደባባይ እና ጃንሜዳ ጉዳይ

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት ማክበሪያዋ ጃንሜዳን በራሷ ለማልማት ዲዛይን እያዘጋጀች ነው ዋዜማ ራዲዮ- በግንባታ ላይ ያለው መስቀል አደባባይ ለአዲሱ ዓመት የደመራ በዓል ዝግጁ እንደሚሆን መንግስት ቃል ገብቶ ነበር። ይሁንና የግንባታ…

የአዲስ አበባ ነዋሪ ግራ የተጋባባቸውና የታከለ ኡማን ምላሽ የሚጠይቅባቸው ጉዳዮች

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በህዝብ ገንዘብ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ…

የአዲስ አበባ አስተዳደር በ790 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የአውቶቡስ መናኽሪያ ያስመርቃል

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ አበባ ውስጥ ይገነባሉ ተብለው እቅድ ከተያዘላቸው የአውቶቡስ መናኽሪያ (ዴፖ) መካከል ሁለተኛው የቃሊቲ መናኽሪያ ነገ ቅዳሜ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል፡፡ ቃሊቲ አውቶቡስ ዴፖ 789.5 ሚሊየን ብር በጀት በቻይናው…

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የልዑካን ቡድን ላኩ

ውይይት ተደርጎ ቤተክርስቲያኗ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን በራሷ መሀንዲስ እንድትገመግም ከስምምነት ተደርሷል የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ ትናንት (ሐሙስ) ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ፅህፈት ቤት የልዑካን ቡድን ልከው ውይይት…

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና ጃንሜዳ እያከናወነ ያለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች

ቤተ ክርስቲያን መንግስትን ማብራሪያ ጠይቃለች መስቀል አደባባይ እየፈረሰ ነው ወይስ እየታደሰ? ባለሙያዎች ጥያቄ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ ላይ መንግስት…

ምክትል ከንቲባው ለእድለኞች ያልተላለፉ ቤቶች እየተላለፉ እንደሆነ መናገራቸው ከፍተኛ መደናገርና ቅሬታ አስነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ባለፈው አመት የካቲት ወር ማገባደጃ ላይ ለባለ እድለኞች እጣ ከወጣባቸው 32 ሺህ 653 13ኛው ዙር የ20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች…

ድንግርግር በአዲስ አበባ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በአዲስ አበባ በይፋና ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተጀመሩ ያሉ ፕሮጀክቶችና የመሬት ዕደላ በመስተዳድሩ ውስጥ ከፍ ያለ ግራ መጋባትና ድንግርግር ማስከተላቸውን ከከተማው አስተዳደር የተለያዩ ሀላፊዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የከተማዋን…