በርካታ ቁጥር ያላቸው ሲቪል ፖሊሶች ተሰማርተዋል፡፡ የወጣት ሊግ አባላት ማንኛውንም የተለየ እንቅስቃሴን እንዲጠቁሙ የተነገራቸው ከአንድ ሳምንት በፊት ነው፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ ቁጥራቸው ከ150 እስከ 200 የሚሆኑ የማዘጋጃ ቤት የጽዳት ሠራተኞች ዩኒፎርማቸውን እንደለበሱ