Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ከትዳራቸው ውጪ ለሚወሰልቱ አገልግሎት ሲሰጥ የከረመው አሽሊ ማዲሰን የተባለ ድረገፅ በመጠለፉ በርካቶች ሰው “መሳይ በሸንጎ” የሚስብላቸውና ገመናቸውን አደባባይ ያዋለ ክስተት ተፈጥሯል። 40 ሚሊየን የሚቆጠሩ ደንበኞች የስም ዝርዝርና የክሬዲት ካርድ መረጃ ይፋ መሆኑን ተከትሎ በዝርዝሩ የነማን
Read Moreየኢትዮቴሌኮም ድረ ገጽ በሐከሮች ተጠቃ። ሳሚ ቺቺሮቮ ብሎ ራሱን የጠራ አካል ሐክ ማድረጉን በድረ ገጹ ላይ አስታውቋል። የሰበራው (ሐኪንጉ) ዓላማ አልታወቀም። የኢትዮቴሌኮም ዋና ገጽ የትሮጃን ፈረስ የተባለውን አደገኛ ቫይረስ መሸከሙን የዋዜማ ሙከራዎች አረጋግጠዋል። HTML:
Read Moreየፍሬወይኒ ጠበሳ! ባለጋሜው እንትና፣ ሰው የላከልህን መስፈንጠሪያ (ሊንክ) ሁሉ ዐይንህን ሳታሽ፣ ባልበላ አንጀትህ ክሊክ እያደረክ መክፈት የምታቆመው መቼ ነው? የእንትን ድረ ገጽም ቢሆን እኮ መጠንቀቅ አለብህ! ጌታዬ፣ ድረ ገጾች (መስፈንጠሪያዎች) የቫይረስ ማራቢያና የስለላ ወጥመዶች
Read Moreበቅርቡ ለኮምፒውተር ስለላ የሚውል ቴክኖሎጂ ሲያቀርብ የነበረው ሀኪንግ ቲም የራሱና የደንበኞቹ ሚስጥር ከተጋለጠ በኋላ የተማርናቸው ብዙ ጉዳዮች አሉ። መዝገቡ ሀይሉ ቢታሰብባቸው ያላቸውን የሀኪንግ ቲምን መረጃ ተንተርሶ ይነግራችኋል። አድምጡት
Read Moreየኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ ሆኗል። “ሌባን ሌባ ቢሰርቀው
Read More