Tag: Gonder

በአማራ ክልል አመፅ ብአዴን እጁ አለበት?

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ብሔር ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በተነሣው ተቃውሞ ምክንያት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፖለቲካውሣኔዎች ውጪ መሆናቸውና ሥልጣናቸው ወደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መተላለፉ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ ይህን…

ሕዝባዊ ተቃውሞውን ተከትሎ… መርካቶ፣ ባሕርዳርና አንዳንድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች

ዋዜማ ራዲዮ- የሰሞኑ ኮስተር ያለ ሕዝባዊ ተቃውሞ የአገር ዉስጥ የንግድ እንቅስቃሴ ክፉኛ ሳያሽመደምደው አልቀረም፡፡ ይህን የሚያስረዳ የተፍታታ ጥናት ባይኖርም የአገር ዉስጥ ግብይት ሙቀት መለኪያ የሆነችው መርካቶ ግን ብዙ ትናገራለች፡፡ መርካቶ…

ተቃውሞው ቀጥሏል፣ አርበኞች ግንቦት ሰባት የትብብር ጥሪ አቀረበ

የአማራ ክልልን ተቃውሞ ለመግታት የመከላከያ ሰራዊት የሀይል አሰላለፉን አሸጋሸገ በኦሮሚያ በቀጣዮቹ ቀናት የተጠናከረ ህዝባዊ አመፅ ዝግጅት እየተደረገ  ነው የአሜሪካ ኤምባሲ የኢትዮዽያ ህዝቦች ማህበራዊ ትስስር (social fabric) እንዳይናጋ ሁሉም ወገኖች ጥንቃቄ…

እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ አመፅ ከወዴት ያደርሰናል?

የኢትዮዽያን መንግስት ከተቃዋሚዎች ጋር ለማደራደር ንግግር ተጀምሯል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮዽያ በታሪኳ ከገጠሟት ፈታኝ ወቅት በአንዱ ላይ ትገኛለች። በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተባብሶ የቀጠለው ፀረ መንግስት አመፅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚለውም…

[ሰበር ዜና] በጎንደር ዳግም ግጭት ተቀሰቀስ

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ የተጨመረ ዘገባ (12:00 ሰዓት ምሽት ድረስ) በጎንደር የተቀሰቀሰው ግጭት እስከ ምሽቱ 12 ድረስም እንዳልበረደ የከተማይቱ ነዋሪዎች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ ከነዋሪዎች በተገኘው መረጃ እስካሁን በትንሹ ሁለት ሰዎች ተገድለው በርካቶች ቆስለዋል፡፡…

የጎንደሩ አመፅ ከኦሮሚያው በምን ይለያል?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ፀረ አገዛዝ ህዝባዊ ተቃውሞና እያስከተለ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ህዝባዊ ተቃውሞዎቹ የራሳቸው የሆነ ሀገራዊም አካባቢያዊም ገፅታ አላቸው። በኦሮሚያ የተከሰተው ተቃውሞ…

የጎንደሩ ግጭት ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና በጎንደር ከተማ ነዋሪዎች መካከል ማክሰኞ ዕለት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን መንግስት አምስት ሰዎች “በተባራሪ ጥይት” መገደላቸውን አምኗል። የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ሌሎች…

ጎንደር እንደምን አደረች?

ዋዜማ ራዲዮ-በጎንደር ትናንት የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በፌደራሉ መንግስት፣ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት እንዲሁም የሀገሪቱ የደህንነት መስሪያቤት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተከስቷል። የትግራይ ክልል በአንድ ብሄር  ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተከፍቷል ሲል ከሷል። የአማራ…