Tag: Finance

ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር…

ንግድ ባንክ አስራ አምስት ሚሊየን ብር ቅናሽ ያገኘበትን ጨረታ ለምን ሰረዘው?

ንግድ ባንክ አስቸኳይ ብሎ ያወጣውን ጨረታ አሸናፊ ከለየ በኋላ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ጨረታውን ሰርዞታል። ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብት ቢኖረውም እርምጃው በተጫራቾች በኩል ጥርጣሬን አጭሯል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ሶፍትዌሩ…

ንግድ ባንክ በቢሊየን የሚቆጠር ብድሩን መሰብሰብ አልሆነለትም

የመንግስት የፖሊስ ባንክ ተብለው ከሚታወቁት ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢለየን የሚቆጠር ብድር ካለባቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ዕዳውን መሰብሰብ ተቸግሯል። ችግሮቹን ከቀድሞው አመራር የተንከባለሉ ይሁኑ እንጂ አዳዲስ ተግዳሮቶችም ብቅ ብቅ…

የውጪ ምንዛሪ በማሸሽ የሚጠረጠሩ 240 ድርጅቶች ዝርዝር ተዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ዓመታት ለገቢና ለወጪ ንግድ አገልግሎት በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ሲወሰዱ የነበሩና ተመጣጣኝ ምርት ወደ ሀገር ቤት ያላመጡ እንዲሁም ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች ወደ ውጪ ልከው ገንዘቡን ወደ ሀገርቤት…

ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዲሰማሩ ሊፈቀድ ነው

በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ጉልህ የተባለ አዲስ የፖሊሲ ማሻሻያ ከሰሞኑ ይደረጋል። ቀድሞ በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዳይሳተፉ ተከልክለው የነበሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሁን በዘርፉ እንዲሳተፉ የሚያስችል የህግ ማሻሻያ እየተደረገ ነው።  ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ…

በሕዝባዊ አመፁ ወቅት የደህንነት መስሪያ ቤቱ አለቆች ግዙፍ ህገወጥ ንግድ ላይ ነበሩ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው…

ባንኮች የሀራጅ ሽያጭ እንዲያቆሙ ታዘዙ

ዋዜማ ራዲዮ-  በሀገሪቱ ያሉ የመንግስትና የግል የንግድ ባንኮች የተበላሸ የብድር ምጣኔ አምስት በመቶ እያለፈ በመምጣቱ ማናቸውንም በብድር የተያዘ ንብረትና መያዣ ለሀራጅ እንዳያቀርቡ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ መስጠቱን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ ያመለክታል።…

ዶላር በጥቁር ገበያ የሀዋላ ግብይት አስደንጋጭ ጭማሪ አሳየ

ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…