Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የሀገሪቱ ባንኮች ከአመታዊ ትርፋቸው 0.5 በመቶ የሚሆነውን በሀገሪቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ሊያዋጡ ነው። ዋዜማ ባገኘችው መረጃ መሰረት በሀገሪቱ ያሉ ሁለት ሚሊየን የሚጠጉ ተፈናቃዮችን ለማቋቋም መንግስት አቅም አንሶታል፣ ከለጋሾችም የሚፈለገው ድጋፍ ሊገኝ አልቻለም።
Read Moreመከላከያ ሰራዊት ዛሬ ረፋዱን ወደ ስፍራው ከደረሰ በኋላ ግጭቱ ረግቧል ዋዜማ ራዲዮ፡ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ ስኔ 18 ምሽት ላይ የተቀሰቀሰ ብሄር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተባብሶ ለሰው ህይወት መጥፋትና መቁሰል እንዲሁም መፈናቀል
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በመንግሥት የስለላ መዋቅር በሕቡዕ ይደገፋሉ የሚባሉት የዛሚ ሬዲዮና ኢኤንኤን ቴሌቭዥን ትናንት ከኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ ያስተሏለፏቸው ስርጭቶችን ተከትሎ ከአድማጭ ተመልካች ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው ተባለ፡፡ ‹‹ከጠዋት ጀምሮ የስልክ ዛቻው ከሚገመተው በላይ ስለሆነ
Read Moreከኦሮሞ ጋር ወግናችኋል የተባሉ የአማራና የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች ንብረታቸው እየተቀማ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች ውስጥ የተነሳው ግጭት ከመብረድ ይልቅ በተለይ በጅግጅጋ (ጅጅጋ) ከተማ መልኩን እየቀየረ መሆኑን ዋዜማ በስፍራው ከሚገኙ ምንጮቹ መስማት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እና በህዝብ መካከል ያለው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅርቃር ውስጥ እየገባ ነው፡፡ ሰሞኑን የሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች በመጠነ ሰፊ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲናጡ ሰንብተዋል፡፡ ሰላማዊ ሰልፎች ከድሮው በተለየ በተመሳሳይ ዕለት በሁለቱም ትላልቅ
Read Moreታሪክ ከትላንት ይልቅ ለዛሬ ፋይዳው እጅጉን የጎላ ነው። ታሪክን በቅጡ አለመረዳትም ይሁን አዛብቶ ማቅረብ የውዝግብ ብሎም የግጭት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል። የኢትዮዽያ ታሪክም ከዚህ የተለየ አይደለም። ታሪክ እንዴት ይፃፋል ? በማን ይፃፋል? የማንስ ታሪክ ነው
Read Moreጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዳሳለኝ ፓርቲያቸው በጠባብነት ላይ እንደሚዘምት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። የጠ/ሚ/ሩ ዛቻ በዋነኝነት ያነጣጠረው በራሳቸው ፓርቲ ባለስልጣናት ላይ ነው። ዛቻውና ወቀሳው ኢህአዴግ በቅርቡ ለሚጀምረው የኢንደስትሪ ማስፋፋት ዘመቻ የሚገጥመውን እንቅፋት ታሳቢ ያደረገ ነው ይላሉ ተወያዮቻችን።
Read Moreበእርግጥስ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምንድን ነው? ከሌላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመብት ጥያቄ በምን ይለያል? የኦሮሞ ህዝብ በነፃነት ፍላጎቱን ሳይጠየቅ ወደ መደምደሚያ መድረስስ እንዴት ይቻላል? ተወያዮቻችን የሚነግሯችሁን አድምጡ
Read More