Tag: Ethnic Federalism

በአማራ ክልል ያለው ዉጥረት ተባብሷል፣ የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ተጠይቋል

ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት የክልል ልዩ ኀይልን አፍርሶ በሌሎች መዋቅሮች ለማደራጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞና የፀጥታ ቀውስ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። ዋዜማ ባሰባሰበችው መረጃ ትናንት በአማራ ክልል አስራ አንድ…

የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ በአስቸኳይ አዋጁ ምክንያት መስተጓጎል ገጠመው

ዋዜማ –  የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ (ወአህፓ) ‘ን በመመስረት ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የማግኘት ሂደት ላይ እንደሚገኙ የጠቆሙት የፓርቲው አባላት ” ይሁንና ፓርቲው እንዳይመሰረት የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙን ነው ”…

በደቡብ፣ ሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች መካከል የተጀመረው የሃብት ክፍፍል ቀላል አልሆነም

ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የደቡብ ክልል በሚል ታቅፈው በነበሩትና አሁን የየራሳቸውን አዳዲስ ክልል በመሰረቱት መካከል የቀድሞ የጋራ ዋና ከተማቸው ሐዋሳ ላይ በጋራ የፈሩትን ሀብት ለመከፋፈል ፈተና ገጥሟቸዋል። ፈተናው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና…

የሲዳማ ክልል በዘንድሮ ዓመትም ዞን ማዋቀር እንደማይችል አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሁለት አመት በፊት 10ኛ የፌደራል ክልል ሆኖ በሕዝበ ውሳኔ የተቋቋመው የሲዳማ ብሄራዊ ክልል በያዝነው 2014  ዓመት የዞን የአስተዳደር መዋቅር መዘርጋት እንደማይችል አስታወቀ። ዞን ማዋቀር ከወጪ ጋር የሚያያዝና የራሱን…

የአፋር ክልል በትግራይ ክልል ተወስዶብኝ ነበር ያለውን አንድ ቀበሌ “መልሼ ማስተዳደር ጀምሬያለሁ” አለ

ዋዜማ ራዲዮ- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሁን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በሽብርተኝነት” የተፈረጀው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) የትግራይ ክልልን ያስተዳድር በነበረባቸው ያለፉት ሶስት አስርት ዓመታት “ያለ አግባብ ተወስዶብኝ ነበር”…

በአጣዬና አካባቢው ግጭት ጋር ተያይዞ ክስ የተመሰረተባቸው 38 ግለሰቦች የክስ መቃወምያቸውን አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣ በአጣዬ ፣ ማጀቴ ቆሬ ሜዳ እና…

በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ተቋማት የብሔር ስብጥርን የሚመለከት ጥናት ለጠቅላይ ሚንስትሩ ቀረበ

[ዋዜማ ራዲዮ] በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢ-ፍትሀዊ የብሄር ስብጥር አለባቸው የተባሉ ቁልፍ ተቋማት ላይ የማስካከያ ውሳኔ እንዲያሳልፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥናት ቀረበ። ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከመጡ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ…

ታከለ ኡማና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ለምን ይነሳሉ?

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ይነሳሉ። ዋዜማ ራዲዮ ባለስልጣናቱ የሚነሱበት ምክንያት ምንድ ነው? በሚል የነበሩትን ሂደቶች ተመልክተናል። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው በአዲስ…