Home Tag Archives: Ethnic Federalism

Ethnic Federalism

የአፋር ክልል በትግራይ ክልል ተወስዶብኝ ነበር ያለውን አንድ ቀበሌ “መልሼ ማስተዳደር ጀምሬያለሁ” አለ

Jun 2, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሁን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በሽብርተኝነት” የተፈረጀው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) የትግራይ ክልልን ያስተዳድር በነበረባቸው ያለፉት ሶስት አስርት ዓመታት “ያለ አግባብ ተወስዶብኝ ነበር” ያለውን አንድ ቀበሌ አሁን

Read More

በአጣዬና አካባቢው ግጭት ጋር ተያይዞ ክስ የተመሰረተባቸው 38 ግለሰቦች የክስ መቃወምያቸውን አቀረቡ

Feb 13, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣ በአጣዬ ፣ ማጀቴ ቆሬ ሜዳ እና አጎራባች ወረዳዎች በተነሳ ግጭት

Read More

በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ተቋማት የብሔር ስብጥርን የሚመለከት ጥናት ለጠቅላይ ሚንስትሩ ቀረበ

Nov 1, 2019 0

[ዋዜማ ራዲዮ] በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢ-ፍትሀዊ የብሄር ስብጥር አለባቸው የተባሉ ቁልፍ ተቋማት ላይ የማስካከያ ውሳኔ እንዲያሳልፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥናት ቀረበ። ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከመጡ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ተቋማት

Read More

ታከለ ኡማና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ለምን ይነሳሉ?

Oct 17, 2019 0

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ይነሳሉ። ዋዜማ ራዲዮ ባለስልጣናቱ የሚነሱበት ምክንያት ምንድ ነው? በሚል የነበሩትን ሂደቶች ተመልክተናል። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው በአዲስ አበባ ካቢኒ አባላት በተለይ

Read More

አማራ ክልል አጣየ ከተማ አቅራቢያ ግጭት ተከስቷል

Oct 6, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ልዩ ቦታው ኤፌሶን አካባቢ ቅዳሜ ዕለት የታጠቁ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በአካባቢው አለመረጋጋት ፈጥሮ ነበር፡፡ ይሁንና ችግሩን ለማብረድ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና የፌደራል መከላከያ በጥምረት

Read More

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል

Sep 30, 2019 0

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና ድረስ በአካባቢው ታጣቂ ገበሬዎች

Read More

ከሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ህዝበ ውሳኔ ጋር ተያይዞ የሚጠበቁ አወዛጋቢ ጉዳዮች

Jul 18, 2019 0

ደኢህዴን በሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ ዙሪያ ያወጣው ግልፅነት የጎደለው መግለጫ ውዝግቡ ገና ከመቋጫው እንዳልደረሰ ጠቋሚ ነው። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ውጥረቱን ረገብ ያደረገና ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ያብራራ ምላሽ ሰጥቷል። በመጪዎቹ ወራት ከሲዳማ የክልልነት

Read More

መንግስት ለድሬዳዋ ቀውስ በአንድ ወር ጊዜ መፍትሄ ለማምጣት አማራጮችን እያየ ነው

Jan 29, 2019 0

በድሬዳዋ ከተማ የሚሰራበት 40-40-20 የተባለው የብሄር የፖለቲካ ኮታ አስከትሎታል የተባለውን ቀውስ ለመቅረፍ የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ለመስጠት ቃል ገብቷል። የጠቅላይ ሚንስትሩ መልዕክተኞች ድሬዳዋ ደርሰው ተመልሰዋል። ዋዜማ ራዲዮ- የጥምቀት በአል የመጨረሻ

Read More

የፍርሀት ደመና በድሬ ስማይ ስር

Jan 24, 2019 0

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሬዳዋ ከተማ ከባድ የጸጥታና የደህንነት ችግሮችን ተጋርጦባታል። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኡመር ከስልጣንናቸው ተነስተው ክልሉ በሰላም እጦት የታመሰ ሰሞን ድሬዳዋም ከፍተኛ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታም መሞታቸው ይታወሳል።ይህ

Read More

መጪው ጊዜ ከዐብይ ጋር!

Jul 12, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በሽብርተኝነት ለፈረጃቸው ተቃዋሚ ቡድኖች የሽብርተኝነት ፍረጃውን በማንሳት ትልቅ ርምጃ ወስዷል፡፡ ጸረ-ሽብር ሕግ አንስቶ የምህረት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ይህንኑ ርምጃ ተከትሎ በሽብር ተከሰው የነበሩ ፖለቲካ ቡድኖች ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ ጥሪ አድርጓል፡፡ በሌላ በኩል

Read More
Tweets by @Wazemaradio