Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የኢትዮዽያ ቴሌቭዥን (Ethiopia Broadcasting Corporation) ሃምሳኛ የልደት በዓሉን ለማክበር እየተሰናዳ ነው። ይህ አንጋፋ ሚዲያ በአፍሪቃ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚመደብ ቢሆንም ባለፉት ሶስት መንግስታት የስርዓቶቹ አገልጋይ እንጂ የህዝብን ይሁንታ ለማግኘት አልታደለም። ተቋሙ የልደት በዓሉን በ10 ሚሊያን
Read More