Tag: Ethiopia Economy

የጠቅላይ ሚንስትሩ የቤተመንግስት ፕሮጀክት ለሶስት ተቋራጮች ተሰጠ

ዋዜማ- የ”ጫካ” ፕሮጀክት የሚል ስያሜ ላለው እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርበት ለሚከታተሉት የአዲስ ቤተ መንግስት ግንባታ ተጨማሪ ሶስት ተቋራጮች መቀጠራቸውን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ከቤተ መንግስት በተጨማሪ ፣ የቅንጡ…

የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን የጠራው የ”ደሞዝ ይሻሻል” ሰላማዊ ሰልፍ ተከለከለ

ዋዜማ ራዲዮ- ለዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን ዛሬ ሚያዚያ 23 ቀን 2015 ዓ.ም የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ክልከላ ምክንያት እንደማያካሂድ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን አስታወቀ። ኮንፌደሬሽኑ ለጋዜጠኞች በላከው መግለጫ እየተባባሰ ከመጣው…

ስጋ አምራችና ላኪዎች ከዛሬ ጀምሮ ምርት መላክ እናቆማለን አሉ

ዋዜማ- መንግስት በስጋ ላኪዎች የስራ ዘርፍ እየተባባሰ የመጣውን የውጪ  ምንዛሪ ስወራ ማስቆም ስላልቻለ ስጋ ወደ ውጪ ሀገር እንደማይልኩ አስታወቁ።  በውስጡ አስር ዋና ስጋ አምራችና ላኪ ኩባንያዎችን የያዘው ፣የኢትዮጵያ ስጋ አምራችና…

በብር ሕትመት ተጠምዶ የሰነበተው መንግስት የተጨማሪ በጀት ዕቅድ እስካሁን አለቀረበም

ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…

የሀገር ውስጥ የዋጋ ንረት የወጪ ንግዱን ፈተና ውስጥ ጨምሮታል

ዋዜማ- በሀገር ውስጥ ያለውና በቁጥጥር ስር ሊውል ያልቻለው የዋጋ ንረት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ እየተፈታተነው እንደሆነ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከሀገር ውስጥ የሚገዙበት…

ዶላር በባንኮች በኩል  እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው 

ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…

አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዛሬ ከፋይናንስ ዘርፍ ባለድርሻዎች ጋር ይመካከራሉ

ማሞ ምህረቱ ባለፉት አራት አመታት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ በማማከርና ፖሊሲ በማዘጋጀት ቁልፍ ሚና ነበራቸው። አሁን የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ሆነው ተሹመዋል። የዋጋ ግሸበት፣ የገንዘብ ፖሊሲ፣ የውጪ ዕዳ እና በቀጣይ…

መንግስት የገንዘብና የበጀት ፖሊሲውን ለመከለስ ውይይት እያደረገ ነው

ዋዜማ- መንግስት የገንዘብ፣ የበጀት እና ሌሎች ዘርፎችን የሚነኩ ፖሊሲዎችን ክለሳ በማድረግ ለመተግበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ከመንግስት ምንጮች ስምታለች። በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን የሚመራው ይህ የክለሳ ውይይት…

መንግስት ነርሶች ፣ ሾፌርና ሌሎች ባለሙያዎችን ወደ  ውጪ ለመላክ አቅዷል፣ የመጀመሪያዎቹ ባለሙያዎች  ተሸኝተዋል

ዋዜማ-  መንግስት ለዜጎች በውጪ ሀገር የስራ ፈጠራ ዕድልን ለማመቻቸት እያደረገ ባለው ሙከራ የተወሰኑ  ነርሶችንና የተሽከርካሪ መካኒኮች ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስና ኔዘርላንድ መላካቸውን ዋዜማ ከስራ ክሕሎት ሚኒስቴር ሀላፊዎች ስምታለች። ጠቅላይ ሚንስትር…

የጥቁር ገበያ የዶላር ምንዛሪ 90 ብር ደርሷል፤ ከባንክ ምንዛሪ ጋር ልዩነቱ 37 ብር ሆኗል

የግል ባንኮች ለአንድ የአሜሪካ ዶላር የሚጠይቁት ኮሚሽንም 38 ብርን አልፏል  ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ የይፋዊ ወይንም የባንኮች እና የጥቁር (የትይዩ) ገበያ የምንዛሪ ዋጋ ልዩነት ከፍ ያለ ጭማሪ ማሳየቱን…