Tag: Ethiopia Economy

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር አንድ ትሪሊየን ብርን ተሻገረ

ዋዜማ- በኢትዮጵያ መንግስት ባለቤትነት የተያዘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር ከአንድ ትሪሊየን ብር ማለፉን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮቿ ሰምታለች።  ባንኩ በተጠናቀቀው የ2015 አ.ም የበጀት ዓመት ብቻ የሰጠው አዲስ ብድር 151…

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር የሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ጭማሪ አሳየ

ዋዜማ – የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥና የውጪ አጠቃላይ ብድር ከሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ጭማሪ ማሳየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር በየሶስት ወሩ የሚያወጣው የሀገሪቱን የብድር ሁኔታ የሚያትተው ሰነድ አመለከተ።  አጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግስት…

በኢትዮ- ጅቡቲ ድንበር አካባቢ በሚደረግ የጠረፍ ንግድ ላይ አዲስ መመሪያ ወጣ

ዋዜማ~ በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል የጠረፍ ነጋዴዎች የሚያስወጡትና የሚያስገቡት የምርት መጠንና አይነት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሺ የአሜሪካ ዶላር ወይንም ተመጣጣኝ የኢትዮጵያ ብር አልያም ተመጣጣኝ የጅቡቲ ፍራንክ መብለጥ የለበትም ሲል…

ልማት ባንክ ከቀውስ አገግሜያለሁ አለ ፤ ያልተመለሰ የብድር ምጣኔውን በግማሽ ዝቅ አድርጌያለሁ ብሏል

ዋዜማ – ለበርካታ አመታት ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ መናር ብሎም በብልሹ አሰራር በቀውስ ውስጥ የከረመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ ከፍተኛ የሚባል መሻሻልን ማስመዝገቡን ለዋዜማ ተናግሯል። የባንኩ…

መንግስት 15 ቢሊየን ድጎማ አድርጌበታለሁ ያለው ማዳበርያ በነጋዴዎች በኩል ለገበሬው በውድ ዋጋ እየተሸጠ ነው

ዋዜማ- እንደ ነዳጅ ሁሉ የመንግስት ከፍተኛ ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው ማዳበሪያ በህብረት ስራ ዩኒየኖች እና በገበሬ ማህበራት በኩል ለአርሶ አደሩ ከመድረስ ይልቅ ግልጽ ባልሆነ መንገድ በነጋዴዎች እጅ እንደተከማቸ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች…

የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡ ባንኮች በከፍተኛ ወለድ ቁጠባ መሰብሰብ ጀምረዋል

ዋዜማ – ከጥቂት ወራት ወዲህ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡት የግል ባንኮች ቁጠባቸውን ለማሳደግና በቂ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን በጊዜ ገደብ ቁጠባ (Fixed time deposite) ሊያስቀምጡ ለሚችሉ ደንበኞች ከፍተኛ…

በቀጣዩ በጀት አመት አዳዲስ የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስትር አስታወቀ

ዋዜማ- መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ሃምሌ 2015ዓ.ም በሚጀምረው አዲሱ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ምንም አይነት የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከጥቂት ቀናት በፊት…

የፌዴራል እና ክልል ተቋማት በበረታ በጀት እጥረት ውስጥ ወድቀዋል

ዋዜማ- በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች…