ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ጸጥታ ሃይሎች እና የፌደራሉ መከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ከገቡ ሁለተኛ ቀናቸው ሆኗል፡፡ በክልሉ የሚካሄደው ግጭት ምን መልክ እንዳለው ግን አስተማማኝ መረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ትናንት በድምጸ ወያኔ