Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት ማክበሪያዋ ጃንሜዳን በራሷ ለማልማት ዲዛይን እያዘጋጀች ነው ዋዜማ ራዲዮ- በግንባታ ላይ ያለው መስቀል አደባባይ ለአዲሱ ዓመት የደመራ በዓል ዝግጁ እንደሚሆን መንግስት ቃል ገብቶ ነበር። ይሁንና የግንባታ ስራው በታሰበው ጊዜ አልተጠናቀቀም።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥም” ተብሎ መታለፍ እንደሌለበትና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተቀነባበረ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ” ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስትያኒቱ ዛሬ ባወጣችው መግለጫ አስታውቃለች። ለሀገርና
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተከቷዮቿና በደብሮቿ ላይ አነጣጥሮ የተፈጸመ ነው ያለችውን ጥቃት በተመለከተ ነገ፣ ነሐሴ 20 ቀን፣ መግለጫ ልትሰጥ ነው። መግለጫው ጥቃት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች ተዘዋውሮ በጎበኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ
Read More