ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። ዳንኤል ክብረት ምርጫውን የሚወዳደረው