Tag: Corruption

ከፍተኛ የስንዴ ዱቄት እጥረት በሀገሪቱ ላይ እንዲከሰት አድርገዋል በተባሉ ሀላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- ለገበያ ማረጋግያ አላማ የሚውል 400ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥን በተመለከተ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 10 የቀድሞ የመንግስት ሀላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ለምርመራ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡…

እነ አቶ በረከት ስምኦን አሁንም ያለጠበቃ ለመከራከር ተገደዋል፣ ዛሬ ክስ ተመስርቶባቸዋል

እነ በረከት ስምኦን ህዝባዊ ድርጅትን ያለ አግባብ መርተዋል በሚል የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የጥረት ኮርፖሬት የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በረከት ስምኦን እና የኮርፖሬቱ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መንግስት እንዲታደገው ሊጠይቅ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአመታት ወዲህ በገባበት ያልተመለሰ ብድር ቀውስ ሳቢያ ከፍተኛ የካፒታል ማሽቆልቆል ውስጥ በመግባቱ እንደከዚህ ቀደሙ ብድር እያቀረበ መቀጠል እየተቸገረ እንደሆነ ምንጮቻችን ነግረውናል። የባንኩ ያልተመለሰ ብድር ራሱ…

የአብይ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ አቤቱታ ሲቀርብባቸው በከረሙ ተቋማት ላይ አነጣጥሯል

በሳምንቱ ማብቂያ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ ተጀምሯል። መንግስት ስልሳ የሚጠጉ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቀጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው እየተመረመረ ይገኛል። እነማን ታስሩ? በምንስ ወንጀል ተጠረጠሩ? ዋዜማ ጉዳዩን በበቂ ጥልቀት አቅርባለች። አንብቡት…

ፍርድ ቤቱ ከሆቴል ግዥ ጋር በተያያዘ በቀረበው ክስ የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘውን እና ሌሎች ተከሳሾችን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬ (የካቲት 26/2011) ውሎው የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪን ኮርፖሬሽን(ኢብኮ) የቀድሞ ዋና ሀላፊ ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ከተከሱሳባቸው 4 ክሶች ውስጥ…

የውጪ ምንዛሪ በማሸሽ የሚጠረጠሩ 240 ድርጅቶች ዝርዝር ተዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ዓመታት ለገቢና ለወጪ ንግድ አገልግሎት በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ሲወሰዱ የነበሩና ተመጣጣኝ ምርት ወደ ሀገር ቤት ያላመጡ እንዲሁም ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች ወደ ውጪ ልከው ገንዘቡን ወደ ሀገርቤት…

በሕዝባዊ አመፁ ወቅት የደህንነት መስሪያ ቤቱ አለቆች ግዙፍ ህገወጥ ንግድ ላይ ነበሩ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው…

ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ-…

የወጋገን ባንክ ድንገተኛ አንድ ቢሊየን ብር ትርፍ እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ፡ ሰሞኑን ንግድ ባንኮች ያለፈ አመት ሂሳባቸውን እያወራረዱ ትርፋቸውን ይፋ የሚያደርጉበት ነው። ወጋገን ባንክም ባደረገው የባለ አክስዮኞች ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ባንኩ 1.05 ቢሊየን ብር ትርፍን ከታክስ በፊት ማግኘቱን ይፋ…