Tag: Abiy Ahmed

ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች የሕዝብ አመኔታ ሲታጣባቸው የሚሻሩበት መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል እና የክልል ሕዝብ ተወካዮች በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸው ስለሚሻርበት ሁኔታ መመሪያ ማርቀቁን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ቦርዱ ያረቀቀው መመሪያ ሕዝብ ይወክለኛል ብሎ በመረጠው የምክር…

የክልል ቅርንጫፍ ባንኮች ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት ተቸግረዋል

ዋዜማ-  በኢትዮጵያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት አዲስ አበባ የሚገኙት የባንኮቹ ዋና መስሪያ ቤቶች ከክልል ቅርንጫፎቻቸው ጥሬ ገንዘብ ለማምጣት መቸገራቸውን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዪ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። በተለይም አዲስ አበባ ያሉት የተለያዩ…

በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት የከረረ ብሔር ተኮር ውጥረት አስከትሏል

ዋዜማ- ከሰሞኑ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ባቢሌ አካባቢ በጫት ቀረጥ ሰበብ የተቀሰቀሰው ግጭት ውጥረት መፍጠሩን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካለቸው ምንጮች ተረድታለች፡፡  ግጭቱ የብሔር መልክ የያዘው ከኦሮሚያ በኩል የተነሱ የኦሮሚያ…

ሀገር አቀፍ ደመወዝ ወለልን ለመወሰን የሚያስችለው ቦርድ እንዲቋቋም ጠቅላይ ሚንስትሩ ተስማሙ

ዋዜማ- የሰራተኛ ማህበራት መሪዎች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ዝቅተኛ የደሞዝ ወለልን ለመወሰን የሚያስችል የደሞዝ ቦርድ እንዲቋቋም መስማማታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፈደሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ…

ሱዳን በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አስተያየት “ደንግጫለሁ” አለች

ዋዜማ – በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢጋድ ሰላም አፈላላጊ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሱዳን “የአመራር ክፍተት ተፈጥሯል” ሲሉ በሰጡት አስተያየት ሱዳን መደንገጧን አስታወቀች።  የሱዳን የውጪ ጉዳይ…

ተበትኖ የቆየው የህዳሴ ግድብ እና የወሰን ተሻጋሪ ወንዞች አማካሪ ቡድን መልሶ ተቋቋመ

ዋዜማ- የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስቴር በወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዙርያ የሚያማክር ቡድን ማቋቋሙን ዋዜማ ሰምታለች።አማካሪ ቡድኑ የኢትዮጵያን ወሰን በሚያቋርጡ ወንዞች ዙርያ ሊነሱ በሚችሉ የጥቅምም ሆነ ሌሎች ጉዳዮች ዙርያ ሚኒስቴሩን ያማክራል። አማካሪ…

መንግስት ባልተለመደ መልኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ እና ለዋልታ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው

ዋዜማ – በፓርቲ ንብረትነት ለሚታወቁት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለዋልታ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ባልተለመደ መልኩ የፌደራሉ መንግስት  በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ድጎማ እያደረገላቸው መሆኑን  ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የሚድያ…

የጠቅላይ ሚንስትሩ የቤተመንግስት ፕሮጀክት ለሶስት ተቋራጮች ተሰጠ

ዋዜማ- የ”ጫካ” ፕሮጀክት የሚል ስያሜ ላለው እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርበት ለሚከታተሉት የአዲስ ቤተ መንግስት ግንባታ ተጨማሪ ሶስት ተቋራጮች መቀጠራቸውን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ከቤተ መንግስት በተጨማሪ ፣ የቅንጡ…

ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የግምገማ ጥናቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን  የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ…