በሻሸመኔው የተቃውሞ ሰልፍ መንገደኞች በግዳጅ እንዲሳተፉ ተደርጓል

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄደ በነበረ በአንዱ ተቃውሞ ሰልፍ ተሳትፎ ያልነበራቸው መንገደኞች በሰልፈኞች ተማርከው በግዳጅ አመጹን እንዲቀላቀሉ መደረጋቸውን ሰምተናል፡፡ በግዳጅ ብንገባም ለመቃወም እድል ስላገኘን አልተከፋንም ይላሉ። ከአዲስ አበባ ወደ ሐዋሳ…

በሶማሌ ክልል አዲስ ብሄርን ያማከለ የመፈናቀል አደጋ አንጃቧል

ከኦሮሞ ጋር ወግናችኋል የተባሉ የአማራና የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች ንብረታቸው እየተቀማ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች ውስጥ የተነሳው ግጭት ከመብረድ ይልቅ በተለይ በጅግጅጋ (ጅጅጋ) ከተማ መልኩን እየቀየረ መሆኑን ዋዜማ…

የዶላር ጭማሪ አዲስ አበባን እያመሳት ነው

ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት…

የኢትዮዽያ ቀውስና የጎረቤት ሀገሮች ስጋት

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተባባሰው ዘውግን ያማከለ ግጭት ሀገሪቷን ወደማትወጣው ቀውስ ከመክተት ባሻገር ከጎረቤት ሀገሮች ጋር ሊያናቁረን የሚችል አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል። ለዚህም አንዳንድ ምልክቶች አሉ። የኢትዮዽያን ቀውስ ጎረቤት ሀገሮች…

አባዱላ በአዲስ ክልላዊ ሃላፊነት መቀጠላቸው እየተነገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ለኦህዴድ ካድሬዎች እንኳ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የአቶ አባዱላ የሥልጣን መልቀቅ ጥያቄ  እያነጋገረ ነው፡፡ ለፓርቲው ቅርብ ነን የሚሉ ሰዎች የአባዱላን ‹‹ድንገተኛ›› እርምጃ በጥልቅ ታስቦበት የተደረገና አዲሱ የኦህዴድ አመራር…

ሰማያዊና መኢአድ በመጪው የአካባቢ ምርጫ በጥምር ይወዳደራሉ

ዋዜማ ራዲዮ-በሰላማዊ መንገድ በሀገር ቤት እንታገላለን ብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመኖራቸው ያለመኖራቸው ይበጃል በሚል የሚከራከሩ አሉ። የለም የሀገር ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች ወሳኝ ሚና አላቸው፣ አሁን በራሳቸው ውስጣዊና ገዥው ፓርቲ በደነቀረው…

የኢትዮጵያ ሰመመን

ዋዜማ ራዲዮ- አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን መክፈቱ ለአፍሪቃ ህብረት ጉዳዮች ትኩረት ለመስጠት አቅዶ ነው የሚለው መከራከሪያ ሞኛ-ሞኝነት ይመስላል። ይልቁንም የሰሞኑ የአልጀዚራ ዘገባዎችን ላየ ምስጢሩ ይገለፅለታል። ኤርትራዊው የአልጀዚራ የአዲስ አበባ ቢሮ…

መንግስት ለኢሬቻ በዓል የፀጥታ እቅድ አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ አመታዊ የኢሬቻ አከባበርን በተመለከት ከክልሉ የፀጥታ ሀይሎች ጋር የጋራ ዕቅድ ነደፈ። የኦሮሞ አክቲቪስቶችና አድመኛ ወጣቶች በበኩላቸው በበዓሉ ወቅት በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻቸው ድምፃቸውን ለማሰማት እየተሰናዱ ነው።…

እነዚህ ሴቶች!

ዋዜማ ራዲዮ- አስገድዶ መድፈር፣ ጉንተላ በስራና በትምህርት ቦታ እኩል አለመታየት ብሎም መገለል የበርካታ ሴቶች ፈተና ነው። የጋበዝናቸው ሴቶች ስለነዚህ ጉዳዮች ማህበረሰቡ አንድ ነገር ማድረግ አለበት ባይ ናቸው። የችግሩ የመጀመሪያ መፍትሄ…