የአብይ የፀጥታ ዘርፍ ማሻሻያና የባለስልጣቱ ግድያ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥት ለአንድ ዓመት ቸል ብሎት የቆየው የጸጥታ ችግር በቅርቡ በክልልና ፌደራል ደረጃ የ6 ሲቪልና ወታደራዊ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቁ የአማራ ክልል ፖሊስና ልዩ ሃይል አባላትም…

ንግድ ባንክ አስራ አምስት ሚሊየን ብር ቅናሽ ያገኘበትን ጨረታ ለምን ሰረዘው?

ንግድ ባንክ አስቸኳይ ብሎ ያወጣውን ጨረታ አሸናፊ ከለየ በኋላ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ጨረታውን ሰርዞታል። ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብት ቢኖረውም እርምጃው በተጫራቾች በኩል ጥርጣሬን አጭሯል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ሶፍትዌሩ…

በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ጥቃት ሊያደርስ ነበር የተባለው ተጠርጣሪ የሟች ሜ/ጀ ገዛኢ አበራ ጠባቂ ነኝ በማለት በፍርድ ቤት ተከራከረ

ዋዜማ ራዲዮ- የጦር መሳርያ በመያዝ በሚሊንየም አዳራሽ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ ጥቃት ሊያደርስ ነበር የተባለው ሀየሎም ብርሀኔ የሟች ሜ/ጀ ገዛኢ አበራ ጠባቂ ነኝ በማለት በፍርድ ቤት ተከራከረ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ከአማራ ክልል…

ከባህርዳር የባለስልጣናት ግድያ ትይዩ በአዲስ አበባ ሌሎች ተቋማትና ባለስልጣናት ዒላማ ነበሩ

ዋዜማ ራዲዮ – ስኔ 15/2011 ዓ.ም መንግስት “መፈንቅለ መንግስት” ሲል የጠራው የአማራ ክልል ባለስልጣናት ግድያ በሰፊ መዋቅር የተደራጀ እንደነበርና በአዲስ አበባም ወታደራዊ ተቋማትና ባለስጣናት ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ዋዜማ ሬዲዮ ለጉዳዩ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተወሰኑ ሰራተኞችን ሊያሰናብት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተፋሰስና አረንጓዴ አካባቢዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በስሩ የተጠቃለሉ የሶስት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የኮንትራትና የድጋፍ ሰጭ ሰራተኞችን ሊያሰናብት ነው። በኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ጽዮን ተሾመ ሰኔ…

በሶማሌ ክልል ሁከት ተከሰው ከቀረቡት ተከሳሾች መሀል አንዱ በስህተት መታሰሩን አቃቤ ህግ አመነ

በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…

አቃቤ ህግ በሙስና ተከሳሾች ላይ በህጉ ውስጥ የሌለ አንቀፅ በመጥቀሱ ችሎቱ በድጋሚ ተቀጠረ

ዋዜማ ራዲዮ- በውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሀላፊዎች ላይ አቃቤ ህግ በሙሰና አዋጅ ላይ በሌለ አንቀፅ መክሰሱን ተከትሎ ክሱን እንዲያሻሽል ብይን ተሰጠ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቀድሞ የውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን መስሪያ ቤት…

ከሰላሳ በላይ የሀጅ ተጓዦች በሀሰተኛ ስነድ ተጠርጥረው ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ ተያዙ

ዋዜማ ራዲዮ- ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሀሰተኛ ሰነድ ከሀገር ለመውጣት ሲዘጋጁ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዋዜማ ከምንጮቻ አረጋግጣለች፡፡ ግለሰቦቹ ለሀጂ እና ኡምራ ጉዞ ወደ ሳውዲ…

የኢትዮጵያ መንግስት ሙሉ በሙሉ ሀገር ውስጥ ባልገባ ስንዴ ከሻጩ የ105 ሚሊየን ብር ክስ ቀረበበት

ዋዜማ ራዲዮ- 350 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴን ለኢትዮጵያ የሸጠው የብሪታንያ ኩባንያ ሶስት የሀገሪቱ ተቋማት ላይ የ105 ሚሊየን ብር ክስ መሰረተ። ክሱን በኢትዮጵያ ሶስት የመንግስት ተቋማት ላይ ያቀረበው የብሪታንያው ኢንትሬድ የተባለ…