በምስራቅ ቦረና ተቃውሞ ትምህርትና የጤና አገልግሎት ከተቋረጠ ወራት አስቆጥሯል

ዋዜማ- ከአዲስ አበባ 700 ኪሎ ሜትር ላይ የሚገኘው የምስራቅ ቦረና ዞን በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረ አዲስ የዞን አደረጃጀት ነው። በተለይም ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ስር ካሉ ወረዳዎች አንዷ…

በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ማስመጣትም ሆነ መላክ ተከለከለ

   ዋዜማ- የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ተገልጋዮቹ በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ እንዳይልኩ ትእዛዝ ማስተላለፉን ይመለከታቸዋል ላላቸው አካላት ከጻፈው ደብዳቤ ዋዜማ መገንዘብ…

በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ የኢትዮጵያ ጉዳይ አወዛጋቢ እየሆነ ነው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ…

ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች የሕዝብ አመኔታ ሲታጣባቸው የሚሻሩበት መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል እና የክልል ሕዝብ ተወካዮች በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸው ስለሚሻርበት ሁኔታ መመሪያ ማርቀቁን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ቦርዱ ያረቀቀው መመሪያ ሕዝብ ይወክለኛል ብሎ በመረጠው የምክር…

የክልል ቅርንጫፍ ባንኮች ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት ተቸግረዋል

ዋዜማ-  በኢትዮጵያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት አዲስ አበባ የሚገኙት የባንኮቹ ዋና መስሪያ ቤቶች ከክልል ቅርንጫፎቻቸው ጥሬ ገንዘብ ለማምጣት መቸገራቸውን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዪ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። በተለይም አዲስ አበባ ያሉት የተለያዩ…

በኦሮሚያና አማራ ክልል አዋሳኝ ደራ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት ቢያንስ 10 ስዎች ሞቱ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ጥቃቱን የፈጸመው ራሱን “የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት” ብሎ በሚጠራውና በመንግሥት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ…

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑ መንገደኞችን ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ ዳግም ክልከላ ተጀመረ

ዋዜማ- ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞችን ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ የሚደረገው ክልከላ ዳግም ተጀምሯል። ከተጀመረ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው  ክልከላው በሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችና በህዝቡ አቤቱታ እንዲቀር ተደርጎ የነበረ…

አስገዳጅ ስምምነት ማለት  ለኢትዮጵያ  ምን ማለት ነው? 

ዋዜማ – በግብፅና በኢትዮጵያን ግንኙነት ላይ አዲስ አቅጣጫ ሊፈጥር የሚችል የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ድርድር እየተካሄደ ነው። የዚህ ድርድር ስኬትም ሆነ መፋረስ በግብፅ መንግስት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል።  ግብፅ በዚህ ድርድር…

በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት የከረረ ብሔር ተኮር ውጥረት አስከትሏል

ዋዜማ- ከሰሞኑ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ባቢሌ አካባቢ በጫት ቀረጥ ሰበብ የተቀሰቀሰው ግጭት ውጥረት መፍጠሩን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካለቸው ምንጮች ተረድታለች፡፡  ግጭቱ የብሔር መልክ የያዘው ከኦሮሚያ በኩል የተነሱ የኦሮሚያ…

የምክክር ኮሚሽኑ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመንግሥት ጋር እየተፋለሙ የሚገኙ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለዋዜማ ገልጿል። ኮሚሽኑ በአማራ ክልሉ በፋኖ ታጣቂዎች እና የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱን ተከትሎ፣…