የ32 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ፤ የአዲስ አበባና የኦሮምያ የአስተዳደር ወሰን ውዝግብን እንዲፈታ የተቋቋመው ኮሚቴ ውጤታማ አልሆነም

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የኦሮምያ ክልልን የአስተዳደር ወሰን ውዝግብን በመፍታት እጣ ወጥቶባቸው እንዳይተላለፉ የተደረጉ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ጉዳይ እንዲፈታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመው ኮሚቴ ሀላፊነቱን መወጣት ተስኖት በቂ ስብሰባ…

በአዲስ አበባ በአስተዳደሩ የተደገፈ የመሬት ቅርምት ተጧጡፏል

በአዲስ አበባ የመሬት የሊዝ ጨረታ በይፋ ከተቋረጠ በርካታ ወራት ቢቆጠሩም አሁንም ህግን ባልተከተለ መንገድ መሬት እየተከፋፈለ ነው። ዋዜማ ራዲዮ- ያለፉት ጥቂት ሳምንታት በአዲስ አበባ የመሬት ቅርምቱ እጅጉን ተጧጡፎ የቀጠለበት ሆኗል።…

ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ የተጋበዙ የአዲስ አበባ የሕወሐት አባላት ፈቃደኝነት አሳይተዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ የሕወሐት አባላት ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀርቦላቸው በጎ ምላሽ የሰጡ በርካቶች ናቸው። ብልፅግና ፓርቲን በመቀላቀል ከህወሐት የሚደርስባቸውን ጫና ግን ከወዲሁ ፈርተውታል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ –…

የሕዳሴው ግድብ ድርድር እየተመራበት ያለው መንገድ የኢትዮጵያን ጥቅም እየጎዳ በመሆኑ ሊቆም ይገባል ተባለ

የውሀ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ  ከብሄራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጋር መግባባት አቅቷቸው የቴክኒክ ቡድኑ አባላት ላይ ዘለፋ በመሰንዘራቸው ስብሰባው ረግጠው የወጡ ሙያተኞች መኖራቸው ተሰምቷል።      ዛሬም በሱዳን ካርቱም…

የግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ የተወሰነው መሬት ለቴዎድሮስ ተሾመ በጨረታ ተከራየ

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት በስሩ ሲያስተዳድራቸው ከነበሩ የልማት ድርጅቶች መካከል በተለያየ ዙር ጨረታ እያወጣ ለግሉ ዘርፍ እያስተላለፈ ቢቆይም የግዮን ሆቴልን ለመሸጥ ያወጣው ተደጋጋሚ ጨረታ ግን ስኬታማ ሳይሆን ቀርቷል።ሆቴሉን ለመሸጥ ከጫፍ የተደረሰባቸው…

ኢትዮጵያ የአይ ኤም ኤፍን ድጋፍ ለማግኘት የምንዛሬ ተመኗ በገበያ እንዲወሰን ለማድረግ ተስማምታለች

የውጭ ምንዛሬ ጥቁር ገበያ ህጋዊ የሚሆንበት መንገድ ታስቧል ሀገሪቱ ከአይ ኤም ኤም ለሶስት አመታት ሊሰጣት የተዘጋጀው ገንዘብ ከዚህ ቀደም ለሶስት አመት ከነበራት ኮታ የ700 መቶ በመቶ ብልጫ አለው። ዋዜማ ራዲዮ-…

የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሳሾች መቃወሚያ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ግድያ የተከሰሰው 10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህክምና ባለማግኘቱ “ጉዳት የደረሰበት እግሩ ወደ ሽባነት እየተቀየረ” መሆኑን ጠበቆቹ ገለፁ፡፡ ሰኔ 15 ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር…

በ16 ቀናት ውስጥ የብር የምንዛሬ ተመን ከዶላር አንጻር በ3.4 በመቶ ተዳክሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱ መገበያያ ገንዘብ የሆነው ብርን ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተለይም ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ያለውን የምንዛሬ አቅምን በየእለቱ በፍጥነት እያዳከመ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምንጮቿ መረዳት…

የሜቴክ የቀድሞ ሀላፊዎች የዐቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በትራክተር ግዥ ለደረሰ የ319.4 ሚሊየን ብር ኪሳራ ክስ የተመሰረተባቸው ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች የሜቴክ ባለስልጣናት የአቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነ፡፡ የ57 አመቱ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን…