የሕዳሴው ግድብ ዝቅተኛ የመደራደሪያ ነጥባችን የቱጋ ነው?

ከ31 ቢሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ማለፍ የለብንም ይላሉ ባለሙያዎች፣ የድርድሩ ቡድን መሪ የተለየ ሀሳብ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላልና አለቃቅ እንዲሁም በድርቅ ማካካሻ ላይ ኢትዮጵያ ግብጽና…

የሜቴክ የቀድሞ ከፍተኛ ሀላፊ በነበሩት ሌተናንት ኮሎኔል ተሰማ ግደይ ላይ የ9 አመት ዕኑ እስራት ቅጣት ተላለፈ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በመሰረተው ክስ የህብረት ማኑፋክቸሪንግ እና ማሽን ግንባታ ኢንዱስትሪ የሰራተኞች ንፅህና መስጫ (ላውንድሪ) አገልግሎት ኢንዱስትሪው በራሱ ማድረግ የሚችለበት አዋጪ ጥናት ቀርቦ የነበረ ቢሆንም 1ኛ ተከሳሽ…

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የ88 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ችሎት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- የተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ የግል ማህበሮች ስራ አስኪያጆቻቸው እና ወኪሎቻቸው ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በዱቤ ለሚሸጥላቸው ሲሚንቶ በአባይ ባንክ ስም የተዘጋጀ ሀሰተኛ የባንክ የዋስትና ሰነድ በማዘጋጀት እና በማስገባት በፋብሪካው…

ብልፅግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ ግዙፍ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ያካሂዳል

ዋዜማ ራዲዮ- ህወሀት ብቻ ሲቀር ሶስት የቀድሞው ኢህአዴግ አባል ፓርቲዎችና አጋሮች በጋራ የመሰረቱት ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። በቅዳሜው መርሀ…

ከኢምፔርያል ሆቴል ጋር በተያያዘ የሙስና ክስ ከተመሰረታባቸው የሜቴክ ሀላፊዎች 5ቱ ጥፋተኛ ሲባሉ 3ቱ በነፃ ተለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢምፔርያል ሆቴል ላይ ከተደረገ የእድሳት ስራ ጋር በተያያዘ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፕላንት ኢንስታሌሽን ም/ዋና ዳይሬክተር ኃላፊ ተወካይ በነበሩት ኮለኔል ተክስተ ሀይለማርያም ስም የከፈተውን…

ከደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ የታገትን ተማሪዎች ነን በማለት በሀሰት ሕብረተሰቡን አደናግረዋል የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር 24/ 2012 ዓም ከደንቢ ደሎ ዩንቨርስቲ የታገትን ተማሪዎች እኛ ነን በማለት የተሳሳተ የሀሰት ወሬ አውርተዋል ተብለው ተጠርጥረው የካቲት 3 ከባህርዳር ከተማ ተይዘው ለፌደራል ፖሊስ ተላልፈው የተሰጡት ና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት ተሾመለት

አቶ ባጫ ናጊስ ከስልጣናቸው ለምን ተነሱ? ዋዜማ ራዲዮ- ያለፉትን ወራት በቀውስና በውዝግብ ያሳለፈው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት እንደተሾመለት ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። አዲሱ ፕሬዝዳንት አቢ ሳኖ ትናንት የሹመት ደብዳቤ…

ከመርከብ ግዥ ጋር ተያይዞ በእነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ላይ በተመሰረተው ክስ ሁለት ምስክሮች ውድቅ ተደረጉ

ዋዜማ ራዲዮ- የግዥ መመርያን በመተላለፍ እና የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከተቋቋመበት አላማ ውጭ 2 የንግድ መርከቦችን በመግዛት ከ544 ሚሊዮን ብር በላይ በህዝብ እና በመንግበስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ሲል…

ስለ ድርድሩ፣ ከተደራዳሪዎቹ ባሻገር

በመስፍን ነጋሽ [ከዋዜማ ራዲዮ] ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በሕዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ላይ ለመነጋገር የጀመሩት ድርድር ወደ መቋጫው እየደረሰ ይመስላል። ድርድሩ ሳይቋጭ ቢቀር የሚመኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ጥቂት ባይሆንም፣ ያለንበት ሁኔታ…