Home page 4

Recent Posts

እነ አቶ በረከት ስምኦን አሁንም ያለጠበቃ ለመከራከር ተገደዋል፣ ዛሬ ክስ ተመስርቶባቸዋል

Apr 22, 2019 0

እነ በረከት ስምኦን ህዝባዊ ድርጅትን ያለ አግባብ መርተዋል በሚል የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የጥረት ኮርፖሬት የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በረከት ስምኦን እና የኮርፖሬቱ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም ሌሎች በቁጥጥር ስር ያልዋሉ

Read More

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መንግስት እንዲታደገው ሊጠይቅ ነው

Apr 18, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአመታት ወዲህ በገባበት ያልተመለሰ ብድር ቀውስ ሳቢያ ከፍተኛ የካፒታል ማሽቆልቆል ውስጥ በመግባቱ እንደከዚህ ቀደሙ ብድር እያቀረበ መቀጠል እየተቸገረ እንደሆነ ምንጮቻችን ነግረውናል። የባንኩ ያልተመለሰ ብድር ራሱ ባመነው ደረጃ እንኳ ከአጠቃይ

Read More

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው እየገቡ ነው

Apr 17, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከ3 ዓመት በፊት በርካታ ህጻናትን አፍነው የወደሱትና በርካታ ሰዎችን የገደሉት የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በድጋሚ በተደራጀ ሁኔታ ወደ ጋምቤላ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ ከየካቲት ወር ጀምሮም ጥቃት ሲፈፅሙ ነበር፡፡ 
በ2008 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን ካዘኑባቸውና በብሔራዊ ሀዘን

Read More

የውጪ ምንዛሪ እጥረቱ ተበብሷል፣ ባንኮች ለመንገደኞች ምንዛሪ ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ናቸው

Apr 16, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- በሀገሪቱ ያሉ የንግድ ባንኮች ያለባቸው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ሳብያ ወደተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ መንገደኞች የሚሸጡት የውጭ ምንዛሬንም ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ዋዜማ ራዲዮ ባደረገችው ቅኝት መረዳት ችላለች።

Read More

የአብይ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ አቤቱታ ሲቀርብባቸው በከረሙ ተቋማት ላይ አነጣጥሯል

Apr 13, 2019 0

በሳምንቱ ማብቂያ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ ተጀምሯል። መንግስት ስልሳ የሚጠጉ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቀጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው እየተመረመረ ይገኛል። እነማን ታስሩ? በምንስ ወንጀል ተጠረጠሩ? ዋዜማ ጉዳዩን በበቂ ጥልቀት አቅርባለች። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፖሊስ

Read More

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የትብብር ሰነድ (ወደብን ጨምሮ) ምላሽ ሳትሰጥ አምስት ወራት ሞላት

Apr 12, 2019 0

የኢትዮጵያ መንግስት የወደብ አጠቃቀምን ጨምሮ ሌሎች የሁለትዮሽ የትብብር ሰነዶችን ለኤርትራ መንግስት ቢልክም ለወራት ከአስመራ ምላሽ አልተገኘም። ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው አመት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት በሚል የአልጀርሱን ስምምነት ያለ

Read More

የሐረሪን ፖሊስ ከውድቀት ለማዳን ጥረት እየተደረገ ነው

Apr 6, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- በስነምግባር ጉድለትና ብሄርን መሰረት ባደረገ ወገንተኝነት ከስራ ውጪ የተደረገውን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ከውድቀት ለመታደግ የፖሊስ አባላቱ የተሀድሶ ስልጠና እንዲወስዱ እየተደረገ ነው። የክልሉ ፖሊስ አገልግሎት በመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል ፖሊስ እጅ መወደቁን ተከትሎ የክልሉ

Read More

“የተመሰረተብኝ ክስ ምንም መሰረት የሌለው ውሸት መሆኑን በሂደት ፍርድቤቱ እንደሚረዳኝ አምናለሁ”- ኢሳያስ ዳኘው

Apr 3, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት ሰጥተዋል፡፡ አቶ ኢሳያስ በኢትዮ

Read More

የዲፕሎማሲ ድጥ!

Apr 2, 2019 0

መንግስትን በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ እንዲያማክር የተሰየመው 15 አባላት ያሉት የከፍተኛ ባለሙያዎች ቡድን እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ ጠቅላይ ሚንስትሩን አግኝቶ ለማነጋገር አልቻለም ነበር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በብቸኝነት የሚመሩት የሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ፈተና ተጋርጦበታል ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ

Read More

“ንግድ ባንክ እርዳታ ማከፋፈል ውስጥ ባይገባ ይሻለው ነበር” ይናገር ደሴ የብሄራዊ ባንክ ገዥ

Mar 28, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተፈናቃዮች እርዳታ ሲሰጥ ለክልሎች ማከፋፈል ውስጥ ባይገባ ይሻለው እንደነበር የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ተናገሩ። ዶክተር ይናገር ደሴ ይህን ያሉት ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2011 በህዝብ ተወካዮች ምክር

Read More
Tweets by @Wazemaradio