Home page 3

Recent Posts

ኢትዮጵያ ለግብፅ ጫና ትንበረከክ እንደሁ ይለያል!

Sep 14, 2019 0

አስዋን ግድብ ሲጎድል የሕዳሴው ግድብ ውሀ መሙላቱን ያቆማል –ግብፅ ያቀረበችው እቅድ እያወዛገበ ባለው በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ነገና ከነገ ወዲያ ውይይት ይደረጋል ዋዜማ ራዲዮ- ግብፅ የሕዳሴው ግድብ የውሀ አሞላልን በተመለከተ አዲስ ዕቅድ ማቅረቧን

Read More

አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?

Sep 13, 2019 0

LTV ተሽጧል? ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው። ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ

Read More

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

Sep 11, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ በኋይሉ ዋሴ (ዋጀ) እንደነገረን

Read More

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

Sep 5, 2019 0

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ

Read More

የደረቶ ተፈናቃዮች!

Aug 30, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበጀት አመቱ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለያየ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እጅግ አመርቂ ነው ብለው ነበር። ተፈናቅለው ከነበሩት መካከል

Read More

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ራሱን ከፖለቲካ አመራሩ አገለለ፣ መንግስትን በሀይል እፋለማለሁ ብሏል

Aug 30, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ -የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ከማናቸውም የኦነግ የፖለቲካ አመራሮች ጋር አብሮ እንደማይሰራ በማስታወቅ ከእንግዲህ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሀይል ለመፋለም መወሰኑን አስታውቋል። የወታደራዊ ክንፉ አመራሮች ለዋዜማ እንደገለፁት በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራውም

Read More

የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል የተከሰሱ አራት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ

Aug 20, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- ነሀሴ 28 /2008 ዓም የቂሊንጦን ማረሚያ ቤት አቃጥላችኃል ተበለው ተከሰው ከነበሩ 38 ተከሳሾች ውስጥ የቀሩ 4 ተከሳሾች ነሀሴ 1/2011 ዓም ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን ዛሬ ነሀሴ 13/2011 ክስ ማቅለያ ካላቸው እንዲያቀረወቡ ትእዛዝ በተሰጠው

Read More

ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

Aug 17, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር ኮርፖሬሽንና የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ

Read More

ሁለት የኦነግ አንጃዎች በተመሳሳይ ስያሜ ለምርጫ ቦርድ የዕውቅና ጥያቄ አቀረቡ

Aug 16, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንጃዎች ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ስጥቶ እንዲመዘግባቸው ማመልከቻ ማስገባታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። አመልካቾቹ በዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግና በቅርቡ ከድርጅቱ ያፈነገጡ ግለሰቦች የተካተቱበት አዲስ የተመሰረተው ኦነግ ናቸው። አሁን የተመሰረተው

Read More

ከዋሽንግተን ጋር የደህንነት ሽርክና ያለው የኢትዮጵያ መንግስት በአሜሪካና በቻይና የንግድ ውዝግብ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

Aug 15, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ካላቸው ሀገሮች አንዷ ናት። በተመሳሳይ ከቻይና ጋርም ቅርብ ወዳጅነት አላት። እንዳውም ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የቻይና ኩባን ያ መሳሪያዎችን ይጠቀማል።

Read More
Tweets by @Wazemaradio